በኦሮምኛ ቋንቋ አፋቸውን የፈቱ ተማሪዋች በአማርኛ ቋንቋ አንብቦ የመረዳት ክሂላቸውን ለማዳበር ተራክቧዊ የንባብ ክሂል ማስተማሪያ ሞዴልን በክፍል ውስጥ ተጠቅሞ ማስተማር ያለው አስተዋጽኦ
No Thumbnail Available
Date
1990-05
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
ንባብን ለብዙ ተግባራት እናውለዋለን፡፡ ንባብን እውቀትን ለማግኘት፤ አዲስ የተከናወኑ ክስተቶችን ለማወቅም ሆነ ጊዜን ለማሳለፍ እንገለገልበታለን፡፡