በዘጠነኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መርሀ ትምህርት ውስት የማዳመጥ ክሂል ለማዳበር የቀረቡ ይዘቶች ትንትናነና ግምገማ
dc.contributor.advisor | ደጀኔ/ዶ | |
dc.contributor.author | ተገኘ, እቴነሽ | |
dc.date.accessioned | 2020-10-20T09:15:43Z | |
dc.date.accessioned | 2023-11-09T04:04:41Z | |
dc.date.available | 2020-10-20T09:15:43Z | |
dc.date.available | 2023-11-09T04:04:41Z | |
dc.date.issued | 1986-06 | |
dc.description.abstract | በዚህ ጥናት በዘጠነኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መርሀ ትምህርት ውስጥ ማዳመጥን ክሃል ለማዳበር የቀረቡ ይዘቶችን ለመተንተንና ለመገምገም፤ ከተማሪዎች ፍላጎት ችሎታና ዝንባሌ ጋር የሚጣጣሙ መሆን አለመሆናቸውን ለማረጋገጥ ተሞክራል፡፡ ጥናቱም ይዘቶቹን ስልማዳመጥ ክሂል ከተለያዪ ምሁራን ከተገኙ ንድፈ ሀሳቦችና ከተማሪዎች ፍላጎት አበባ ከተገኘ ውጤቶች ጋር በማገናዘብ ተጠንቷል ፡፡ -በመርሀ ትምህርቱ ውስጥ የማዳመጥን ክሂል ለማዳበር የቀረቡ ይዘቶች ከተማሪዎቹ ፍላጎት አንጻር ሲታዩ በጣም አነስተኛና የተለያዩ የማዳመጥ አይነቶችን ያላካተቱ ናቸው Áላካተቱ ናቸው፡፡ -ይዘቶቹ የትኛውን ክሂል ለማዳበር እንደተፈለገ በግልîና በዝርዝር አያሳዩም፡፡ይዘቶቹም ሆኑ በይዘቶቹ አንጻር የቀረቡት የክፍል ውስጥ ልምምዶች የተገለጹበት ቋንቋ ግልጽነጽት የጎደለው በመሆኑና ከዚህም ጋር የማዳመጥና የመናገር ክሄሎችን የሚያዳብሩ ይዘቶች በአንድነት በመቅረባቸው በየትኛው ክሂል ለይ ሊተኮር እንደተፈለገ አሻሚ ትርጉም ይሰጣሉ ፡፡ -ይዘቶቹ በመርሀ ትምህርቱ ውስጥ የቀረቡበት ቅደም ተከተል የክብደት ደረጃቸውን የጠበቀ አይደለም፡፡ በአንድ ሴሚስተር በተከታታዪ በቀረቡበትም ሆነ በአንደኛውና በሁለተኛው ሴሚስተር በቀረቡበት ይዘቶች መካከል የክብደት ደረጃቸው አለመጠበቁ በግልፅ ታይታል ፡፡ -ይዘቶቹ ግልጽነት በጎደልው ሁኔታ በቃላት ተደባብው ቢገለፁም አንዳንድ የማዳመጥ ዋናና ንኡሳን ክሂሎችን ለመዳሰስ ሞክረዋል፤በዚህም በአፍ መፈቻ ቓንቓ የማዳመጥ ትምህርት ሊተኮርባቸው በሚገቡ የማዳመጥ አይነቶች ለይ አትኩረዋል፡፡ ይህም በተማሪዎች የፍላጎት አበባ የተገኘው መረጃ ከሚያሳየው የተማሪዎቹ አፍ መፍቻ ቋንቃቋ 92.6./. አማርኛ/ለትምህርት የቀረበው ቋንቋ/ከመሆኑ ጋር የሚጣጣምና በይዘቶቹ ላይ የታየ ጠንካራ ጎን ንወ፡፡ በአጠቃላይ በዘጠነኛ ክፍል የአማርኛ ቐንቐ መርሀ ትምህርት ውስጥ የማዳመጥ ተገቢውን ትኩረት አላገኘም፡፡የማዳመጥ ክሂል በአጠቃላይ አላማ፤ በዝርዝር በይዘት ምርጫ ደረጃ ከመናገር ክሂል ጋር ተደርቦ በመቀለብ | en_US |
dc.identifier.uri | http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/22868 | |
dc.language.iso | am | en_US |
dc.publisher | አዲስ አበባ | en_US |
dc.title | በዘጠነኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መርሀ ትምህርት ውስት የማዳመጥ ክሂል ለማዳበር የቀረቡ ይዘቶች ትንትናነና ግምገማ | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |