በሀገር መከላከያ ሠራዊት ከ2001-2004 ዓ/ም. ድረስ ለርቀት ትምህርት መርሐግብር የቀረቡ የስምንተኛ ክፍልየ የአማርኛ ቋንቋ ብሔራዊ ፈተናዎች ከመማሪያ መጽሐፉ ጋር ያላቸው ዝምድና
No Thumbnail Available
Date
2005-06
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በሀገር መከላከያ ሰራዊት ከ2001 ዓ.ም እስከ 2004 ዓ.ም ድረስ ለርቀት ትምህርት መርሐግብር የቀረቡ የስምተኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ ፈተናዎች ከተማሪው የመማሪያ መጽሐፍ ጋር ያላቸውን ተዛምዶ መፈተሸ ነው፡፡