የአገው (አዊ) ብሔረሰብ የማንነት ቃላዊ ዝርው ተረኮች ፋይዳ
dc.contributor.author | አለማየሁ, ትዕግስት | |
dc.date.accessioned | 2020-11-18T08:34:10Z | |
dc.date.accessioned | 2023-11-09T04:04:49Z | |
dc.date.available | 2020-11-18T08:34:10Z | |
dc.date.available | 2023-11-09T04:04:49Z | |
dc.date.issued | 2004 | |
dc.description.abstract | በዚገም ወረዳ የአዊ ብሔረሰብ የማንነት ቃላዊ ዝርው ተረኮች ማጥናት በሚል እቅድ የተደረገው ይህ ጥናት ዋና አላማው በወረዳዋ የሚኖሩ የአዊ ብሔረሰብ አባላት የሚተርኳችውን የማንነት ቃላዊ ዝርው ተረኮች ፍይዳ መመርመር ነው፡፡ ይህ ጥናት በዋናነት በወረዳዋ የሚኖሩ የአዊ ብሔረሰብ አባላት ስለራሳችው ማንነት ምን እንደሚያሰቡ የማሳወቅ ጠቀሜታ ሲኖረዉ በወረዳዋ እና በብሔረሰቡ አባላት ዙሪያ ምርምር ለማድረግ ለሚያሰቡ ተመራማሪዎችም የመነሻ ሀሳብ ይሰጣል፡፡ | en_US |
dc.identifier.uri | http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/23384 | |
dc.language.iso | am | en_US |
dc.publisher | አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ | en_US |
dc.title | የአገው (አዊ) ብሔረሰብ የማንነት ቃላዊ ዝርው ተረኮች ፋይዳ | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |