በኢትዮጵያ ቴአትር የተነሱ ፍክልራዊ ጉዲዮች ፊይዲ በተመረጡ ተውኔቶች ማሳያነት

No Thumbnail Available

Date

2010-06

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

Addis Ababa University

Abstract

አጠቃል/ Abstract ይህ ጥናት በኢትጵያ ቴአትር የተነሱ ፍክልራዊ ጉዲች ፊይዲ በተመረጡ ተዉኔቶች ማሳያነት በሚሌ ርዔስ የተዯረገነዉ፡፡ ከዘህ ርዔሰ ጉዲይ ጋር ተዙማጅነት ያሊቸው የተሇያዩ ጥነናትና ምርምሮች የተዯረጉ ቢሆንም፣ በዋናነት የፍክልርን በቴአትር ውስጥ ከማጥናትና ፊይዲውን ከማሳየት አንጻር እስካሁን በሀገራችን የተዯረገ ጥናትና ምርምር የሇም፡፡ በመሆኑም ይህ ጥናት የመጀመሪያና ወጥ ሥራ ነው። ጥናቱ ይዜ የተነሳዉ ዒሇማ በኢትጵያ ቴአትር የተነሱ ፍክልራዊ ጉዲች ፊይዲን በተመረጡ ተዉኔቶች ዉስጥ ማሳየት ነዉ፡፡ በመሆኑም ሇዘህ ማሳያ የሚሆኑ ሰባት ተዉኔች በኢሊማ ተኮር የናሙ አመራረጥ ስሌት ተመርጠዋሌ፡፡ እነዘህም ተዉነቶች ፡- ፊቡሊ ( ተክሇ ሀዋርያት ተክሇማርያም፣1906)፣ ያሊቻ ጋብቻ (መንግስቱ ሇማ፣1952) ፣ አሌቃሽና ዖፊኝ (ፌስሀ በሊይ ይማም፣1952)፣ ሾተሊይ (አያሌነህ ሙሊት፣1991) ፣ የቴዎዴሮስ ራዔይ (ጌትነት እንየዉ፣2000)፣ የቃቄ- ወርድወት (ጫንሇዉ ወሌዯ ጊዮርጊስ፣2005) እና የአሻ ሌጅ (አስታጥቃቸዉ ይሁን፣2009) ናቸዉ፡፡ ጥናቱ በዋናነት ያተኮረዉ በተዉኔቶቹ ዉስጥ በተነሱ ስነ ቃሌን እና ሀገረሰባዊ ሌማዴን በሚመሇከቱ ጉዲዮች ሊይ ሲሆን ከሌዩ ሌዩ ቲዎሪዎች አንጻር ሰፉ ገሇጻ እና ማብራሪያ ተዯርጎባቸዋሌ። ትንተናው የተከናወነው በዋናነት ከተግባር ቲዎሪ አኳያ ሲሆን፣ ትንታናውን ይበሌጥ ግሌጽ ሇማዴረግ አስፇሊጊ ሆኖ በተገኘበት ቦታ ዯግሞ ላልች ሌዩ ሌዩ ቲዮሪዎች ማሇት ተምሳላታዊ ቲዎሪ፣አውዲዊ ቲዎሪ፣የክዋኔ ቲዎሪ፣የፍክልር ዲይክሮኒክና ሲንክሮኒክ ቲዎሪ፣የፋሚኒዛም ቲዎሪ፣ የሏይማኖት ቲዎሪና የማህበረሰብ እዉቀት አዋቃሪያን ቲዎሪ ዯጋፉ መተንተኛ በመሆን አገሌግሇዋሌ።በተጨማሪም በቃሌ-መጠይቅ ከተሇያዩ ሰዎች የተሰበሰቡ መረጃዎችን በመጠቀም በአንዲንዴ ተዉኔቶች ዉስጥ የተነሱ ፍክልራዊ ጉዲዮችን አካባቢያዊናባህሊዊ ትርጉም በተሟሊ ሁኔታ ተገንዛቦ ሇመግሇጽ፣ ሇመተርጎምናሇመተንተን ተሞክሯሌ፡፡በዘሁ መሰረት በተዉኔቶቹ ዉስጥ የተነሱት ስነ ቃሌ እና ሀገረሰባዊ ሌማዴን የተመሇከቱ ፍክልራዊ ጉዲች ፊይዲ ጠቅሇሌ ባሇ መሌኩ ሲታይ ባህሊዊ ፣ ማህበራዊ ፣ ኢኮኖሚያዊ ፣ ስነ ሌቡናዊ፣ ፖሇቲካዊ፣ ሞራሊዊ፣ ግብረገባዊ፣ መንፇሳዊ፣ ስነጽሁፊዊና ኪነ ጥበባዊ ፊይዲ ያሊቸዉ መሆኑን የጥናቱ ዉጤት ያመሇክታሌ፡፡ እነዘህን ፊይዲዎች መነሻበማዴረግም ፍክልራዊ ጉዲዮቹን በሌዩ ሌዩ መስኮች አገሌግልት/ ጥቅም ሊይ ማዋሌ የሚቻሌበት ሁኔታ በጥናቱ ይሁንታ ክፌሌ ውስጥ በዛርዛር ቀርቧሌ።

Description

Keywords

በኢትጵያ ቴአትር የተነሱ ፍክልራዊ ጉዲች

Citation