በተመረጡ የአቦነህ አሻግሬ እንቁጤ እቁጣጣሽ እና ሌሎች ልቦለዶች ውስጥ የቋንቋ አጠቃቀምና የይዘት ትንተና

dc.contributor.advisor አየለ ፍቅሬ
dc.contributor.authorይኸነው የኔነህ
dc.date.accessioned2018-06-14T09:26:30Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:06:40Z
dc.date.available2018-06-14T09:26:30Z
dc.date.available2023-11-09T04:06:40Z
dc.date.issued2001-06
dc.description.abstractይህ ይዘትና የቋንቋ አጠቃቀም በአቦነህ አሻግሬ እንቁጤ-እንቁጣጣሽና ሌሎች ልቦለዶች ውስጥ የተሰኘው የዲሪ ማሟያ ጽሁፍ አራት ምዕራፎች አከቷል፡፡የመጀመሪያው ምዕራፍ የጥናቱ ዳራ፣ ዓላማ፣ ወሰን፣ጠቀሜታ አን የአጠናን ዘዴ አካቶ ይዟል፡፡ ሁለተኛው ምዕራፍ ደግሞ በንድፈ ሀሳባዊ መሰረት ስራ የይዘት ምንነት የቋንቋ አጠቃቀም ምንነትና እንዲሁም ከጥናቱ ገር ተዛማጅነት ያላቸውን ጥናታዊ ጽሁፎች ተግሰውበታል፡፡ የጥናቱ ሦስተኛው ምዕራፍ የጥናቱ ዋና አካል የቀረበበት ምዕራፍ ነው፡፡ በውስጥም የቋንቋ አጠቃቀም ትንተና አካቷል፡፡ የጥናቱ ቋንቋ አጠቃቀም ትንተና በተወሰኑ ምሁራን ሀሳብ የተጠናከረ ነው፡፡ ጥናቱ በምዕራፍ አራት ደግሞ የልቦለዶቹን ይዘት የተፈተሸበት ምዕራፍ ነው፡፡ይዘቶቹ ወይም በምቦለዶቹ የተነሱ ፍሬ ነገሮች ማህበራዊ፣ ባህላዊ ነገሮችን የሚያሣዩ ናቸው፡፡ ይህም በዋና እና በንዑስ አላማቸው የተለዩ ናቸው፡፡ ከዚህ ስር ማጠቃለያ አብሮ የታየበት ገጽ ይገኛል፡፡ጥናቱ የቋንቋ አጠቃቀምን ደግሞ በውስጡ እንግሊዘኛ፣ ቀበለና ቃላት የግዕዝ ቃላትን እንዲሁም ፈሊጣዊ ንግግርን ይዟል፡፡ እነዚህ የቋንቋ አጠቃቀም ከአጥኝው ሀሳብ በተጨማሪ የተወሰኑ ምሁራን ሀሳብ ወይም ብያኔ በሀሳቡ ማጠናከሪያ አገልግሎት ላይ ውለዋል፡፡en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/872
dc.language.isoamen_US
dc.publisherአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲen_US
dc.subjectልቦለዶች ውስጥ የቋንቋ አጠቃቀምና የይዘትen_US
dc.titleበተመረጡ የአቦነህ አሻግሬ እንቁጤ እቁጣጣሽ እና ሌሎች ልቦለዶች ውስጥ የቋንቋ አጠቃቀምና የይዘት ትንተናen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
ይኸነው የኔነህ.pdf
Size:
435.95 KB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: