“ልጅነት” በማሕሌትና አለንጋና ምስር፤ ሥነ ልቡናዊ ንባብ

dc.contributor.advisorገብሬ, ቴዎድሮስ (ረ/ፕ)
dc.contributor.authorአለበል, ቴዎድሮስ
dc.date.accessioned2018-06-13T09:07:19Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:06:05Z
dc.date.available2018-06-13T09:07:19Z
dc.date.available2023-11-09T04:06:05Z
dc.date.issued2006-06
dc.description.abstractይህ ጥናት ልጅነት በማሕሌት እና አለንጋና ምስር፤ ሥነ ልቡናዊ ንባብ በሚል የተደረገ ነው፡፡ የጥናቱ ዘዴ በይነ-ቴክስታዊ ሲሆን ስልቱ ደግሞ ፍካሬ ነው፡፡ ጥናቱ በተመረጡት ቴክስቶች ውስጥ ልጅነት ከሥነ ልቡና ንድፈ ሃሳቦች አንጻር ቢፈተሽ መልካም ነው በሚል ዕምነት የተደረገ ነው፡፡ በቴክስቶቹ የተቀረጹ ልጆች ማኅበረ-ልቡናዊና ሳይኮሴክሿል ማንነት፣ Oedipus complex እና የልቡና ፍርቅነት፣ የጨቅላነት ግንትሮሽ እና የሁለት ሰብዕናዎች መቃየጥ እንዲሁም ከልዩ ልዩ ሚቶሎጂዎች የተቀዱ መባያዎች ሰብዕናን መርምሮ ለማሳየት ትኩረት የተደረገባቸው ነጥቦች ናቸው፡፡ ጥናቱ ወዲህ በቴክስቶቹ ውስጥ የተቀረጹ ገጸ-ልጆች የብቸኝነት፣ የመከዳትና የመጣል ስሜት የሚስተዋልባቸው እንደሆኑ፣ ወዲህ ደግሞ የአሳዳጊዎቻቸው ሚና አፍራሽ መሆኑ፣ የጨቅላነት ሳይኮሴክሿል ዕድገት ፊክሴሽንና sadistic displacement ማደሪያዎች እንደሆኑ ተብራርቷል፡፡ ስለሆነም፣ በእነዚህና በትንተናው ውስጥ በ“ተዘነቁ” ሃሳቦች ልጆቹ ማኅበረ-ባህላዊ ኃላፊነትን መሸከም የማይችሉ እንደሆኑ ለማጠቃለል ተሞክሯል፡፡ በመጨረሻም በቴክስቶቹ ውስጥ ልጆቹ የተቀረጹት፣ ማኅበረ-ባህላዊ ሥርዓቶችና ተፈጥሯዊ ማንነቶች በመጎራበት ነው ብሎ ማጠቃለል ይቻላል፡፡ IVen_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/673
dc.language.isoamen_US
dc.publisherአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲen_US
dc.subjectሥነ ልቡናዊ ንባብen_US
dc.title“ልጅነት” በማሕሌትና አለንጋና ምስር፤ ሥነ ልቡናዊ ንባብen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
ቴዎድሮስ አለበል.pdf
Size:
607.74 KB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: