የጌዴኦ ልማዳዊ ሥርዓቶችና ዝርውቃል ተረኮቻቸዉ
dc.contributor.advisor | አዘዘ, ፈቃደ ዶ/ር | |
dc.contributor.author | ገብሬ, ምንዳ | |
dc.date.accessioned | 2020-11-09T08:25:30Z | |
dc.date.accessioned | 2023-11-09T04:04:47Z | |
dc.date.available | 2020-11-09T08:25:30Z | |
dc.date.available | 2023-11-09T04:04:47Z | |
dc.date.issued | 2000-06 | |
dc.description.abstract | የጌዴኦ ልማዳዊ ሥርዓቶችና ዝርዉ ቃል ተረኮቻቸዉ በሚል ርዕስ የቀረበዉ ይህ ቴሲስ፤ ያተኮረባቸዉና በሂደቱ መጨረሻ የደረሰባቸዉ ዋና ዋና ነጥቦች ቀጥሎ የተመለከቱት ናቸዉ፡፡ ጌዴኦ በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ሥር ከሚገኙ እስራ ሦስት ዞኖች መካከል አንዱ ነዉ፡፡ ቋንቋቸዉ ጌዴኦኛ (Gdecuffa) ሲሆን፤ ባህላዊና ማህበራዊ ተመሳስሎ ካላቸዉ ከቡርጂ፤ ሐዲያ፤ ሲዳማ እና ከምባታ ህዝቦች ቋንቋዎች ጋር እንደሚዛመድ MeClellan (1988:28) ይገልፃል፡፡ | en_US |
dc.identifier.uri | http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/23068 | |
dc.language.iso | am | en_US |
dc.publisher | አዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲ | en_US |
dc.title | የጌዴኦ ልማዳዊ ሥርዓቶችና ዝርውቃል ተረኮቻቸዉ | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |