የቅኔ ቆጠራ ነገራና ዘረፋ በተመረጡ የጎጃም ጉባኤዎች ውስጥ

No Thumbnail Available

Date

1999-08

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

AAU

Abstract

የዘህ ጥናት ዋንኛ ትኩረት ተመረጡ የጎጃም ቅኔ ጉባኤዎችን መነሻ በማድረግ በክፍለ ሀገሩ ስለሚከናወኑ የግእዝ ቅኔ ቆጠራ ፤ነገረ ዘረፋ ነጠቃ ግልበጣና የአፈጻጸም ስርአታቸውን መዳሰስ ቢሆንም ከተጠቀሱት ነጥቦች በተጨማሪ ስለግዝ ቅኔ ምንነት መነሻ መሰረቱና አጀማመሩ የተጉዋዘበት መንገድና አይነቶቹ እንድሁም ከሙያው ጋር ቁርኝት ያላቸው ጉዳዮች ትኩረት ተሰታቸዋል እንድታዩ ተደርጎአል፡፡

Description

Keywords

የቅኔ ቆጠራ ነገራና ዘረፋ

Citation