ከተራ መውሰድ አንጻር፤ የክፍል ውስጥ ዲስኩር ትንተና
No Thumbnail Available
Date
2005-05
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በአግዓዚያን ቁጥር ሶስት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት በአማርኛ ትምህርት ክፍለ ጊዜያት የመምህር እና ተማሪዎች የክፍል ውስጥ ዲስኩርን ከተራ መውሰድ አኳያ መተንተን ነው፡፡