የዝቋላ አቦ ክብረ በዓል አከባበር

No Thumbnail Available

Date

2000-06

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

አዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲ

Abstract

ይህ ጥናት በዝቋላ አቦ ክብረ በዓል ላይ ተመርኩዞ በክብረ በዓሉ ወቅት የተከናወኑ ሀይማኖታዊ ክንዉኖችን የዳሰሰ ነዉ፡፡ በዚህ ርዕሰ ጉዳይ ላይ ምርምር እንዳካሂድ ያነሳሱኝ ዋና ዋና ምክንያቶች በዝቋላ አቦ ክብረበዓል ላይ በበዓሉ ተሳፈዎች ከሀይማኖታዊ ተግባራቱ ዉጪ ሌሎች የሀገር በቀል አምልኮ ክንዉኖች እነደሚካሄዱ በመገንዘቤ እና በርዕሰ ጉዳዩ ላይ ቀዳሚ ጥናት እንዳልተካሄደበት በመረዳቴ ነዉ፡፡

Description

Keywords

Citation