የዘጠነኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መምህራን የክፍል ውስጥ የጽህፈት ትምህርት አቀራረብ ፍተሻ (በዓዲግራት ከተማ በሚገኙ ሁለት የግልና ሁለት የመንግሥት ትምህርት ቤቶች የተካሄደ ንጽጽራዊ ጥናት)
No Thumbnail Available
Date
2003-02
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
የዚህ ጥናታዊ ጽሁፍ ዓላማ በግልና በመንግሠት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ከሚየሰተምሩ የዘጠነኛ ክፍል የአማርኛ ቋነቋ መምህራን የትኞቹ የተሻለ የክፍል ውስጥ የጽህፈት ትምህርት አቀራረብ እንዳላቸው መፈተሽና መለየት ንወ፡፡