በቦንጋ ከተማ አምስት የመጀመሩያ ደረጃ አንደኛ እርከን ትምህርት ቤቶች አማርኛን በሁለተኛ ቋንቋነት በማስተማር ሂደት የቋንቋ ትምህርት መሣሪያዎች አጠቃቀም እና የቋንቋ ትምህርት መርጃ መሣሪያዎች አዘገጃጀትና አጠቃቀም
No Thumbnail Available
Date
2000-06
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
ዓይነታዊ የምርምር ዘዴን ተጠቅሞ አማርኛን በሁለተኛ ቋንቋነት በመጀመሪያ ደረጃ አንደኛ ሳይክል ትምህርት ቤቶች በማስተማር ሂደት የቋንቋ ትምህርት መርጃ መሣሪያዎች አዘገጃጀትና አጠቃቀም ምን እንደሚመስል መፈተሸ የዚህ ጥናት ዓቢይ ትኩረት ነው፡፡