በአዲሱ የትምህርት ፓሊሲ አማርኛን በ2ኛ ቋንቋነት ለሚማሩ የ1ኛ ደረጃ የመጀመሪያዉ ሳይክል ተማሪዎች የተዘጋጀው የአማርኛ መርሃ- ትምህርት ትግበራ ግምገማ
No Thumbnail Available
Date
1992-05
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲ
Abstract
በመርሃ-ትምህርት ዝግጅት ሂደት ዓላማን ከመንደፋ ቀጥሎ የሚመጣው የትግበራው ሂደት ነዉ፡፡ የመርሃ- ትምህርት ትግበራ በትወራ ደረጃ ያለን ንድፋ (ዓላማ) ወደ ተግባር የመለወጥ ሂደት ነው፡፡ ይህ ንድፋ ውጤት ማስገኘት አለማሰገኘቱ የሚረጋገጠው ደግም የትግበራውን ሂደት በመገምገም ነው፡፡