በአማርኛ ቋንቋ ትምህርት የተማሪዎች የራስመር መማር ብልሃቶች አጠቃቀም፣ የማንበብ ግለብቃት እምነት እና አንብቦ የመረዳት ችሎታ ጾታ ተኮር ተዛምዶ፤ በተመረጡ የአስራአንደኛ ክፍል አፍፈት ተማሪዎች ተተኳሪነት

dc.contributor.advisorገረመው ለሙ
dc.contributor.advisor ሰይድ ይመር
dc.contributor.authorይድነቃቸው ገረመው ዓለሙ
dc.date.accessioned2025-07-23T07:08:25Z
dc.date.available2025-07-23T07:08:25Z
dc.date.issued2016
dc.description.abstractበአማርኛ ቋንቋ ትምህርት የተማሪዎች የራስመር መማር ብልሃቶች አጠቃቀም፣ የማንበብ ግለብቃት እምነት እና አንብቦ የመረዳት ችሎታ ጾታ ተኮር ተዛምዶ
dc.description.abstractበአማርኛ ቋንቋ አንብቦ የመረዲት ችልታ፣ የማንበብ ግሇብቃት እምነትና የራስመር መማር ብሌሃቶች አጠቃቀም መካከሌ ያሇውን ተዛምድ መፈተሽ የዚህ ጥናት ዋና ዓሊማ ነው፡፡ የተዛምድ ፍተሻውን ሇማዴረግ ጥናቱ ተዛምዶዊ የምርምር ንዴፍን የተከተሇ ሲሆን በአዱስ አበባ አስተዲዯር በሁሇት የሁሇተኛ ዯረጃ ትምህርት ቤቶች የሚማሩ የአማርኛ ቋንቋ አፍፈት የሆኑ የአስራአንዯኛ ክፍሌ ተማሪዎች እኩሌ እዴሌ ሰጭ ንሞና ዘዳ በመጠቀም የጥናቱ ተሳታፊ እንዱሆኑ ተመርጠዋሌ፡፡ የአንብቦ መረዲት ችልታ መሇኪያ ፈተና፣ የማንበብ ግሇብቃት እምነት መጠይቅ እና የራስመር መማር ብሌሃቶች አጠቃቀም መጠይቅ በመጠቀም ሇጥናቱ የሚያስፈሌጉ መረጃዎችን መሰብሰብ ተችሎሌ፡፡ የተሰበሰበው መረጃ ከተጠናቀረ በኋሊ ገሊጭና ተንባይ ስታትስቲክሳዊ ዘዳዎችን በመጠቀም ሇጥናቱ ጥያቄዎች መሌስ ሇማግኘት የሚያስችሌ የመረጃ ትንተና ተካሂዶሌ፡፡ ከመረጃ ትንተናው በተገኘው ውጤት መሰረት የ11ኛ ክፍሌ አማርኛ ቋንቋ አፍፈት ተማሪዎች አንብቦ የመረዲት ችልታ በምን ዯረጃ ሊይ እንዯሆነ ሇሚጠይቀው የጥናቱ ጥያቄ የፈተናው አማካይ ውጤት(56.65%) እና የውጤት ስርጭቱ አብዛኞቹ ተማሪዎች አንብቦ የመረዲት ችልታቸው መካከሇኛ እንዯሆነ አሳይቷሌ፡፡ ጾታ በተሊውጦዎቹ ሊይ ያሳየውን ሌዩነት ሇማወቅ በተዯረገ የቲ ቴስት ፍተሻ ውጤት መሰረት ጾታ በራስመር መማር ብሌሃቶች አጠቃቀም ሊይ ብቻ ጉሌህ ሌዩነት ሲፈጥር በአንብቦ መረዲት ችልታና በማንበብ ግሇብቃት እምነት ሊይ ጉሌህ ሌዩነት አሌፈጠረም፡፡ በተሊውጦዎቹ መካከሌ ተዛምድ መኖሩን ሇመፈተሽ በተካሄዯ የፒርሰን ተዛምድ ትንተና መሰረት በአስራ አንዯኛ ክፍሌ አማርኛ ቋንቋ አፍፈት ተማሪዎች አንብቦ የመረዲት ችልታ እና በራስመር መማር ብሌሃቶች አጠቃቀም መካከሌ ተዛምድ አሇመኖሩ(r=.135) ተረጋግጧሌ፡፡ በአንብቦ የመረዲት ችልታ እና በማንበብ ግሇብቃት እምነት(r=.263) እንዱሁም በራስመር መማር ብሌሃቶች እና በተማሪዎች የማንበብ ግሇብቃት እምነት መካከሌ(r=.575) አዎንታዊ ተዛምድ ተገኝቷሌ፡፡ በመጨረሻም የጥናቱን ውጤት መሰረት በማዴረግ አስተያየቶች ተጠቁመዋሌ፡፡
dc.identifier.urihttps://etd.aau.edu.et/handle/123456789/5665
dc.language.isoAmharic
dc.publisherአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
dc.titleበአማርኛ ቋንቋ ትምህርት የተማሪዎች የራስመር መማር ብልሃቶች አጠቃቀም፣ የማንበብ ግለብቃት እምነት እና አንብቦ የመረዳት ችሎታ ጾታ ተኮር ተዛምዶ፤ በተመረጡ የአስራአንደኛ ክፍል አፍፈት ተማሪዎች ተተኳሪነት
dc.typeThesis

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
ይድነቃቸው_ገረመው_ዓለሙ_2016_ETD.pdf
Size:
3.34 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Item-specific license agreed to upon submission
Description: