የተፈጥሮና የባህሌ ግጭትና ዕርቅ በአዲም ረታ ሔማማትና በገና ውስጥ
No Thumbnail Available
Date
2010-05
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
Addis Ababa University
Abstract
ይህ ጥናት የተፈጥሮና የባህሌ ግጭት እና ዕርቅ በአዲም ረታ ሔማማትና በገና ውስጥ በሚሌ ርእስ ቀርቧሌ፡፡ በቴክስቶቹ (ገጸንባቦቹ) ሊይ ዱኮንስትራክሽናዊ (ነገረ አፍርሶታዊ) ንባብን በማዴረግ የግብረገብንና ዯመነፍስን ጉዲይ ተንትኖ የመመሌከቻን መንገድች ማቅረብ ዋንኛ ዓሊማው ነው፡፡ በተመረጡት ሰባት ቴክስቶች (ገጸንባቦች) ውስጥ ግብረገብ ባህሊዊ እሴቶችን ማስጠበቅ ሲያቅተው፣ ተፈጥሯዊ ስሜት ሇመታመቅ በመጣሩና ገጸ ባህሪያቱ ግብረገባዊ ጽናትን ያሊዯበሩ በመሆናቸው ሇዯመነፍሳዊ ስሜታቸው በመማረክ ግጭት ውስጥ ሲገቡ ተስተውሎሌ፡፡ በማፈንገጣቸው ምክንያት አንዴም ኅሉናዊ ጸጸት፣ አንዴም አካባቢያዊ ጫና (ቅጣት) ሲዯርስባቸው የአእምሮ መታወክ እንዯሚገጥማቸውና፣ ከዙህ ሇመሸሽም የተሇያዩ መፍትሄዎችን በማበጀት ሲታረቁ ተቃኝቷሌ፡፡ መታረቂያዎቹም ወይ በማስመሰሌ ሇባህሊቸው ተገዢ ሆነው በዴብቅ ተፈጥሯዊ ፍሊጎታቸውን በፈሇጉት መንገዴ ማርካት፣ ወይ እሴታቸውን ተቀብሇው በጸጸት መኖር፣ ወይ በማኅበረሰቡ ውስጥ እየኖሩ ሌቡናዊ መነጠሌ ነው፤ አሇበሇዙያም እራስን በማጥፋት ሰሊምን ሇማግኘት መሻት ነው፡፡ ከዕርቅ በኋሊም ቢሆን ስጉ፣ ሃሊፊነትን መቀበሌ የሚከብዲቸው፣ በማስመሰሌ የተሞለ ይሆናለ፡፡ ውስጣዊ ጉዲዩም ከስሌጣኔ ጋራ ተያይው የሚመጡ የላሊ ሃገር እሴቶችን በመቀበሌና ሃገራዊ እሴቶችን ባሇመሌቀቅ መካከሌ የሚፈጠረውን ግብግብ የሚያስቃኝ ሲሆን በአባቶችና በሌጆች መካከሌም ይህ አሇመጣጣም ባህሊዊ ማንነትን እስከማሳጣት የሚዯርሱ መነጠልች፣ እንዱሁም በሁሇቱ እሴቶች መካከሌ የሚፈጠረውን ፍትጊያ መቋቋምና ማስታረቅ ባሇመቻሌ እራስን ማጥፋት ሁለ ያሇበት ነው፡፡ እነዙህ ጉዲዮች ዱኮንስትራክሽናዊ (ነገረ አፍርሶታዊ) ዳን በመጠቀም መፈሌፈሌ በሚቻሌ መሌኩ ተሰናስሇው ቀርበዋሌ፡፡ የተሇያዩ አንጻሮችን በመጠቀምም ሉነሱ ይገባቸዋሌ የተባለ ፍቺዎች ቀርበዋሌ፡፡ የግብረገብን ጽንሰ ሃሳብ በጭብጥነት በመጠቀም ሇገጸ ባህሪያት መንዯፊያ፣ ሇትሌምና ሇታሪክ መመስረቻ በመጠቀም በመናችን ሉተኮርበት የሚገባው ጉዲይ ግብረገብ ነው የሚሇውን ሃሳብ አዲምም ጥበብን ተጠቅሞ አቀንቅኖታሌ፡፡
Description
Keywords
የባህሌ ግጭት እና ዕርቅ በአዲም ረታ ሔማማትና በገና ውስጥ በሚሌ ርእስ ቀርቧሌ