በምእራብ ሸዋ ዞን አዳአ በርጋ ወረዳ የአምስት ግለሰቦች የጌረርሳ /Geerarsaa/ ክዋኔና ይዘት አውዳዊ ትንተና ገጠመኞቻቸውን ከመግለጽ አንጻር
No Thumbnail Available
Date
2005-10
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
የዚህ ጥናት ዓላማ የጌረርሳ ከያንያን ጌረርሳ በመከወን ገጠመኞቻቸውን በአጠቃላይ ግላዊ ይሁን ማህበራዊ እሴቶቻቸውን እንዴት እንደሚገልጽ ማሳየት ነው፡፡