የካፇቾ ብሔረሰብ የሴቶችና የወንድች አሇባበስና አጊያጊያጥ ገሊጭ ጥናት
No Thumbnail Available
Date
2006-05
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
Abstract
ይህ ጥናት ሲዘጋጅ የካፇቾ ብሄረሰብ የሴቶችና የወንድች የአሇባበስና አጊያጊያጥ ባህልችን በመመርመር ሌብሶቹና ጌጣጌጦቹ እንዱሁም የፀጉር አሰራር አይነቶቹ በማህበረሰቡ ዘንዴ ያሊቸውን ማህበራዊ ፊይዲ ማሳየት እንዱሁም ሰንድ ማኖርን አሊማው አዴርጎ ነው፡፡ አሊማው ከግብ እንዱዯርስ ሇማዴረግም ቁሶቹን፣ የቁሶችን አሰራር፣ የቁሶችን ተግባርና በቁሶቹና በማህበረሰቡ መካከሌ ያሇውን ግንኙነት፣ የተዯረገባቸውን ሇውጥ አጉሌተው ሉያሳዩ የሚችለ ዝርዝር አሊማዎች ተዘጋጅተዋሌ፡፡
ይህ ጥናት የካፇቾ ብሄረሰብ አሌባሳት፣ ጌጣጌጦችና የፀጉር አሰራር አይነቶች ምን ምን እንዯሆኑ፣ የእነዚህ ቁሶች ቁሳዊ ገጽታ ምን እንዯሚመስሌ፣ ማህበረ-ባህሊዊ ፊይዲቸው ምን እንዯሆነ እና በቁሶቹ ሊይ እየተካሄዯ ያሇውን ሇውጥና ምክንያቱ ምንዴን ነው? የሚለ ጥያቄዎችን የሚመሌስ ነው፡፡ ሇጥናቱ የሚያስፇሌጉ መረጃዎች በምሌከታ፣ በቃሇመጠይቅና በተተኳሪ ቡዴን ውይይት አማካኝነት ተሰብስበዋሌ፡፡ የተሰበሰቡት መረጃዎች ገሊጭ የምርምር ዘዳን በመጠቀም የተተነተኑ ሲሆን የተሰበሰቡት ግጥሞች ዯግሞ የይዘት ትንተና ተዯርጎባቸዋሌ፡፡ ሇትንታኔው ማስኬጃነት 9ኙ የSchlereth ሞዳልች አገሌግሇዋሌ፡፡ እነዚህን ዘዳዎች መሰረት ተዯርጎ የተተነተኑት መረጃዎች የሚከተለትን ውጤቶች አስገኝተዋሌ፡፡
በአጠቃሊይ ይህ ጥናት ከተከናወነ በኋሊ በካፇቾ ብሔረሰብ 12 አሌባሳት፣ 19 ጌጣጌጦች እንዱሁም 4 የፀጉር አሰራር አይነቶች እንዲለ ሇማወቅ ተችሎሌ፡፡ እነዚህም አሌባሳት ከጥጥ፣ የፊብሪካ ውጤቶች ከሆኑ ጨርቆች፣ ከቃጫና ከቆዲ የሚዘጋጁ ናቸው፡፡ ማጌጫዎቹ ከሚውለበት የሰውነት ክፌሌ አንፃር ተከፌሇው የተቀመጡ ናቸው፡፡ የፀጉር አሰራሮቹ ዯግሞ የህፃናት፣ የወጣቶች፣ ያሊገቡና ያገቡ ተብሇው ተቀምጠዋሌ፡፡ እነዚህም ጌጣጌጦች ከጨላ፣ ከብር፣ ከመዲብ፣ ከዝሆን ጥርስ፣ ከብረታ ብረት፣ ከቆዲ፣ ወዘተ. የሚዘጋጁ መሆናቸው ታውቋሌ፡፡
ቁሶቹ ከመሇበስ ወይም ከማስጌጥ ባሇፇ የብሔረሰቡን ማንነት፣ ኢኮኖሚያዊ ሁኔታና ማህበራዊ ዯረጃዎችን የሚያመሊክቱ ናቸው፡፡ ነገር ግን እነዚህ ቁሶች በተሇያዩ ሁኔታዎች ምክንያት በመሰሪያ ቁሳቸው፣ በቅርጻቸው፣ በመዯረጊያ አጋጣሚያቸው እና በቁጥራቸው ሊይ ሇውጥ እየተዯረገባቸው እንዯሚገኝ ጥናቱ ያመሇክታሌ፡፡
Description
Keywords
የሴቶችና የወንድች አሇባበስና