የብሄር ብሄረሰብ ተማሪዎች አማርኛን በሁለተኛ ቋንቋ ትምህርትነት ሲማሩ በክልል ተማሪዎች መካከል የሚስተዋሉ የልዩ ልዩ ተላውጦዎች ተጽእኖ (የአመለካከት፤የፍላጎት፤ የእድሜና የውጤት ግንኙነትና ልዩነት)
No Thumbnail Available
Date
2007
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
Abstract
የህብረ ብሄር ቋንቋ የሆነው የአማርኛ ትምህርት ለኢ-አፈፈት ተማሪዎች በሁለተኛ ቋንቋ ትምህርትነት በሚሰጥበት ጊዜ ትምህርቱ ለየክልሉ ተማሪዎች መስጠት የሚጀመርበት የሚጀመርበት የትምህርት ደረጃ ሲታይ በአፋር ክልል፤በደቡብ ክልልና በጉራጌ ህብረተሰብ ከአንደኛ ክፍል ጀምሮ ነው፡፡
Description
Keywords
የህብረ ብሄር ቋንቋ የሆነው የአማርኛ ትምህርት ለኢ-አፈፈት ተማሪዎች