በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ለስምንተኛ ክፋል አማርኛ አ. አፈ ፈት ተማሪዎች በተዘጋጀው የአማርኛ መማሪያ መጽሐፋ ውስጥ የሰዋሰው ትምህርት ይዘቶች አቀራረብ ግምገማ
dc.contributor.advisor | አማር, ጌታሁን | |
dc.contributor.author | በቀለ, ተሰፋየ | |
dc.date.accessioned | 2020-12-01T08:49:32Z | |
dc.date.accessioned | 2023-11-09T04:04:50Z | |
dc.date.available | 2020-12-01T08:49:32Z | |
dc.date.available | 2023-11-09T04:04:50Z | |
dc.date.issued | 1993-06 | |
dc.description.abstract | በኦሮሚያ ትምህርት ቢሮ ለአንደኛ ደረጃ ሁለተኛ እርከን (5ኛ-8ኛ) አማርኛ ኢ አፈ ፈት ተማሪዎች ተዘጋጅተው በአገልግሎት ላይ በሚገኙት የአማርኛ መማሪያ መጻህፋት ውስጥ የሰዋሰው ይዘቶች ቀርበው ይገኛሉ፡፡ በይዘቶቹ ላይ የተደረገ ጥናት ግን የለም፡፡ ይህም ሁኔታ ለዚህ ጥናት መነሻ ምክንያት ሊሆን ችሏል፡፡ በዚህም መሠረት ይህ ጥናት ቀደም ሲል ከተጠቀሱት መማሪያ መጽህፋት ውስጥ የስምንተኛ ክፋሉን መርጦ በዉስጡ በቀረቡት የሰዋሰው መልመጃዎች ላይ ግምገማ እድርጓል፡፡ | en_US |
dc.identifier.uri | http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/23780 | |
dc.language.iso | am | en_US |
dc.publisher | አዲስ አበባ ዪኒቨርሲቲ | en_US |
dc.title | በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ለስምንተኛ ክፋል አማርኛ አ. አፈ ፈት ተማሪዎች በተዘጋጀው የአማርኛ መማሪያ መጽሐፋ ውስጥ የሰዋሰው ትምህርት ይዘቶች አቀራረብ ግምገማ | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |