በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ጭሮ ወረዳ አካባቢ የድኮና ሾብዶ ዘፈን ክዋኔና የግጥሞች ይዘት ትንተና
No Thumbnail Available
Date
1999-07
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
ይህ ጥናት በምዕራብ ሐረርጌ ጭሮ ወረዳ አካባቢ የሚሰሙ የድኮና የሾብዶ (የሙቀጫ የወፍጮና የማሽላ ውቂያ) ዘፈን ክዋኔና ግጥሞች ይዘት ትንተና በሚል ርዕስ የቀረበ ነው፡፡