የአካሌ ሥግውነት በተመረጡ የአዲም ረታ ሥራዎች ውስጥ

No Thumbnail Available

Date

2007-06

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

Abstract

ይህ ጥናት፣ “የአካሌ ሥግውነት በተመረጡ የአዲም ረታ ሥራዎች ውስጥ” በሚሌ ርዕስ የተ዗ጋጀ ነው፡፡ አሇንጋና ምስር እና ይወስዲሌ መንገዴ ያመጣሌ መንገዴ ከተባለት መዴበልች በተመረጡ ቴክስቶች ውስጥ የአካሌ ሥግውነት ምን እንዯሚመስሌ ትንተና አዴርጓሌ፡፡ ንዴፈ ሏሳባዊ መታገጊያው የባህሌ ጥናት ሲሆን፤ የመተንተኛ ስሌቱ ቴክስታዊ ትንተና ነው፡፡ በትችት አንጻርነት የአካሌ እና ሥግውነት ጽንሰ ሏሳቦችን በሚያመች መሌኩ አሰናዴቶ ሇትንተና ማስኬጃነት አውሎሌ፡፡ በዙህም መሠረት ጥናቱ በተመረጡት ሌቦሇድች ውስጥ ከሥነ ሕይወታዊው አካሌ ግንባታ በተሇየ ማኅበረሰብ አካሌን እንዳት እንዯሚገነባ፣ በመዴበልቹ ውስጥ ሥግዋን የሆኑ ጉዲዮች ምን እንዯሆኑና ዯራሲው ሴት ገጸ ባሕርያትን እንዳት እንዲቀረባቸው መርምሯሌ፡፡ ትንታኔውም “ማኅበረሰባዊ አካሌ ግንባታ”፣ “‘እኔ’ የምንሇው አካሊዊ ማንነት ግንባታ” እና “በአካሌ ሥግው የሆኑ ስሜቶችና ሏሳቦች” በሚለ ንዐስ ርዕሶች የተዯራጀ ነው፡፡ በእያንዲንደ ንዐስ ርዕስ ስር ከመዴበልቹ የተወሰደ አስረጂዎችን በንዴፈ ሏሳብ ክፍሌ ውስጥ በተዯራጁ ጽንሰ ሏሳቦች በመመርመር ተንትኗሌ፡፡ በሌቦሇድቹ፣ ሴቶቹ በአካሊቸው ያዚለ፣ የራሳቸው አካሌ አሇቃም ናቸው፡፡ በዙህም የተነሳ ማኅበረሰብ የሠራውን አካሌ ይሁነኝ ብሇው እየናደ የእኔ ያለትን አካሌ የሚገነቡ፤ በተጨማሪም በቴክስቶቹ ውስጥ በ“ወንድቻቸው” ሊይ ሥሌጣን ያሊቸው “዗መናዊ” ሴቶችን ዯራሲው በሌቦሇድቹ ይሁነኝ ብል እንዲቀረባቸው በጥናቱ ሂዯት ሇማወቅ ተችሎሌ፡፡

Description

Keywords

የአዲም ረታ ሥራዎች

Citation