በአዲስ አበባ ከተማ በግል እና በመንግሥት 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መካከል የአሥረኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ አገር አቀፍ ፈተና ውጤቶች ንጽጽር
No Thumbnail Available
Date
1999-06
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በሀገር-አቀፍ ደረጃ በተሰጠው የአሥረኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በመንግስትና በግል 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የውጤት ልዩነትና ደረጃን በመፈተሽ ማነጻጸርነው፡፡