በምስራቅ ጎጃም ዞን በአዋበል ወረዳ በኦርቶዶክስ እና በሙስሊም ማህረሰብ ዘንድ የግድያ ግጭት አፈታት ስርዓት

No Thumbnail Available

Date

2004-06

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ

Abstract

ይህ ጥናት በአዋበል ወረዳ የሚኖሩ በሙስሊም እና በኦርቶዶክስ ማህረሰብ ዘንድ የግድያ ግጭት ለመፈታት የሚያከናውናቸውን ስራቶች እርሰ በርስና በተናጠል በመመልከት በሁልት ማህበረሰቦች ባህል መካከል ያለውን ተመሳስሎና ልዩነት ማጻጸር ላይ ያተኮረ ነው፡፡ ለጥናቱ ተገቢ የሆኑ መረጀዎች በቃለ መጠይቅና በምልከታ የመረጃ መሰብሰቢያ ዘዲዎችን በመጠየቅ ተሰብሰበዋል በእነዚህ ዘዲዎች የተሰበሰቡ መረጃዎችን በጥናት ውስት በቅደም ተከተል ለመተንተን እዲያስችል ገላጭ የጥናት ስልት እንዲሁም በሁልቱ ማህበረሰቦች የግድ ግጭት ባህላዊ አፈታት ስራቶች መካከል ለውን ተመሳስሎና ልዩነት ለማሳየት እዲያስችል ደግሞ ንጽጽራዊ ትንተና ስልት ጥናቱ ተጠቅማል፡፡ በአዋበል ወረዳ የሚገኙ ሁለቱም ማሀበረሰቦች ግድያ ግጭትን ለመፍታት የሚጠቀሙባቸውን የራሳቸው ስራቶች እዳላቸው ከጥናቱ መረዳት ይቻላል በሙስሊም እና በኦርቶዶክስ ማህረሰቦች ልረግም አመታት በአንድላይ በመኖራቸው ምክንያተ በእርቅ ስራቶቻቸውን መካክል ተመሳስሎ እንዳለ ጥናቱ ሲያሳይ ያላቸውን ማህበራዊና እምነታዊ ዳራዎች መስርት ያደረጉ ልዪነቶችም እንዳሉ ጥናቱ ያመለከታል፡፡ በሁልቱም ማሀብርስቦች አስታራቂ አካልት ገዳይና የገዳይ ቤትስቦች ከሟች ቤተሰቦች ለማስታርቅና ዳግመኛ ወደ ግጭት ባህላችው ምስረት በማድረግ የእርቅ ስራት በመፈጸም በመልምን እንዲሁም በእርቅ ወቅተ የሚቀርቡ ቁሳቁሶችን መሰረት በማድረግ መሀላ በማስፈጸም ያከባቢውን ሰላም በመጠበቅ ረገድ ከፍተኛ ሚና እዳላቸው በጥናቱ ተመልክታል ከመርጃ አቀባዮች የተገኝ መረጃ መሰረት ታራቂ ወገኖች እርቅ ከፈጸሙ በኃላ ዳግመኛ ወደ ግጭት አያመሩም ምናልባት ባህላቸውን አፍርሰው ወደ ግድያ ቢያመሩ ከነበራቸው ማህብራዊ ሀይወት እደሚገለሉ ከጥናቱ ልማወቅ ተችላል፡፡ ያከባቢውን ሰላም ለመጠበቅ ሲባል የቨምግልና ስራቱን አልቀበልም በሚሉ አካላት ላይ የሀገር ቨማግሌዎችና ማህብረሰቡ እንደሚደጋግፍ ጥናቱ ያሳያል፡፡ በወረዳው በሚኖሩ ሁልት ማህበረሰቦች ግድያ ግጭትን ለመፍታት የሚጠቀሙባቸውን ስራቶች አሁን ባለበት ደረጃ በወረዳው ባህልና ቱርዝም ጽ/ቤት አማካይነት ቅርሱ የማስቀመጥ ስራ ቢሰራ እንዲሁ የፍትህ አስፈጻሚ አካላት በአከባቢው ሰላምና ማረጋጋት የማስፋት ስራ ሲሰሩ በተጠናከረ ደረጃ ባህሉን መሰረት አድርገው ቢፈጽሙ የተቫለ መሆኑን ጥናቱ ያመለክታል፡፡

Description

Keywords

Citation