የጽሕፈት ክሂልን በተማሪተኮር አቀራረብ በቡድን ማስተማር ለተማሪ ውጤታማነት ያለው አስተዋጽኦ (በሙዱላ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃ እና መሰናዶ ትምህርት ቤት በዘጠነኛ ክፍል ተተኳሪነት የተካሄደ ሙከራዊ ጥናት)
No Thumbnail Available
Date
2005-05
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
ይህ ጥናት በሙዱላ ከፍተኛ ሁለተኛ ደረጃና መሰናዶ ትምህርት ቤት በሁለት ፈረቃ ከተመደቡት የዘጠነኛ ክፍል ምድቦች በናሙናነት በተመረጡ 126 ተማሪዎች ላይ የተካሄደ ነው፡፡