የኦሮሞ ሚቶልጂ ይዘታዊ ትንተና
dc.contributor.advisor | ታኣ, ተሰማ (PhD) | |
dc.contributor.author | ለሚ, ቀነኣ | |
dc.date.accessioned | 2019-02-08T07:04:31Z | |
dc.date.accessioned | 2023-11-09T04:06:52Z | |
dc.date.available | 2019-02-08T07:04:31Z | |
dc.date.available | 2023-11-09T04:06:52Z | |
dc.date.issued | 2010-10 | |
dc.description.abstract | የዙህ ጥናት ዓሊማ የኦሮሞ ሚቶልጂን ይት በመተንተን ተግባሮቹን በዜርዜር ማሳየት ነው፡፡ በመሆኑም የመጀመሪያና የሁሇተኛ ዯረጃ የመረጃ ምንጮችን (primary and secondary sources) በመጠቀም ማብራሪያዊ ትንተና ተሠርቷሌ፡፡ የጥናቱን ዓሊማ ሇማሳካት የተሇያዩ የመረጃ መሰብሰቢያ ዳዎች ማሇትም ምሌከታ፤ ኢንተርቪውና ተተኳሪ የቡዴን ውይይቶች ጥቅም ሊይ ውሇዋሌ፡፡ በተሳትፍ ምሌከታ በቀጥታ በመንፇሳዊና ባህሊዊ ሥነስርዓቶች (በዓሊት) ሊይ በመሳተፌ የመረጃ አቀባዮችን ጥሌቅና ውስብስብ ስሜቶች ሇመገንብ ተሞክሯሌ፡፡ መረጃ አቀባዮች ስሇክስተቶች፣ ስሇፇጣሪ፤ ስሇፌጥረታትና በአካባቢያቸው ስሇሚገኙ ነገሮች፤ ስሇአኗኗራቸው ይቤ፤ ስሇ ሥርዓተ በዓልቻቸው የሚሰጡአቸው ምክንያቶች፤ ስሇአምሊኮቻቸው ባህርያት፤ ገዴሌና ተኣምራት የሚያውቁአቸው ትርክቶች ምን እንዯሆኑና እንዳት እንዲወቁአቸው፤ የሚያምኑትን ሇምን እንዯሚያምኑ፤ ያዯረጉትንና የሚያዯርጉትን ሇምን እንዲዯረጉና እንዯሚያዯርጉ በመጠየቅና በቡዴን እንዱወያዩ በማዴረግ መረጃዎች ተሰብስበዋሌ፡፡ ከተሰበሰቡት መረጃዎች ውስጥ 100 ያህሌ ሚቶች ተሰብስበው በሥነ-ጽሐፊዊ ዲሰሳ ሊይ በመመስረት በተቀረጹት ጠኝ መመኛዎች ተሇይተው በአሏዴና አውዴ ቲዎሪዎች፤ እንዱሁም በብዜሃ-ግብር አቀራረብ ተተንትነዋሌ፡፡ በተዯረገው ትንተና የኦሮሞ ሚቶልጂ የመግሇፅ፤ ማንነትን የመከሊከሌ፤ ምክንያታዊ የማዴረግና የማስጠንቀቅ ተግባሮች እንዲለት ተጠቁሟሌ፡፡ በተጨማሪም ያንዴን ነገር ተገቢነት የማረጋገጥ፤ የማፊሇም፤ ጫና የማሳዯርና ላልችም በርካታ ተግባሮች እንዲለት ጥናቱ አረጋግጧሌ፡፡ በተጨማሪም ሚቶልጂ የአንዴ ሕብረተሰብ የሃይማኖት፤ የፖሇቲካ (ገዲ)፤ የጥበብ፤ የታሪክና የሳይንስ እርሾ መሆኑን ጥናቱ አመሊክቷሌ፡፡ | en_US |
dc.identifier.uri | http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/16318 | |
dc.language.iso | am | en_US |
dc.publisher | Addis Ababa University | en_US |
dc.subject | የኦሮሞ ሚቶልጂን ይዘት በመተንተን ተግባሮቹን በዜርዜር ማሳየት ነው | en_US |
dc.title | የኦሮሞ ሚቶልጂ ይዘታዊ ትንተና | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |