ወሲባዊ ፍንገጣ በምዕተ ዓመቱ መባቻ በታተሙ አምስት የአማርኛ ድርሰቶች ዉስጥ

No Thumbnail Available

Date

2005-04

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

AAU

Abstract

ወሲባዊ ፍንገጣ በምዕተ ዓመቱ መባቻ በታተሙት የአማርኛ ድርሰቶች ዉስጥ የሚል ርዕስ የሰጠሁት ይህ ጥናት በምዕተ ዓመቱ መባቻ በታተሙት አምስት ድርሰቶች ላይ --መኃልየ መኃልየ ዘ ቺቺኒያ2001/ሰዓት እላፊ/ የቺቺኒያ ምስጥራዊ ለሊቶች/2003/የሶዶም ነፍሳት /2003/እና ሰዓት እለፊ 2/2004/ላይ---የሚያቶኩር ነዉ፡፡

Description

Keywords

ወሲባዊ ፍንገጣ

Citation