የንባብ ልምድና የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት አንብቦ መረዳት ችሎታ ተዛምዶ፤- በውቅሮ፤ በነጋሽና አጉላዕ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በሚማሩ የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች ናሙናነት
No Thumbnail Available
Date
2003-03
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
የዚህ ጥናት አላማ በተማሪዎች የንባብ ልምድና በአማርኛ ትምህርት የአንብቦ መረዳት ችሎታ መካከል ያለውን ተዘምዶ መፈተሽ ነበር፡፡