በትግራይ ክልል ለ9ኛና ለ10ኛ ክፍል በተዘጁት የትግርኛ ቋንቋ መማሪያ መፃህፍት የሰዋሰው ትምህርት ይዘቶች አመራረጥ፤ አቀራረብ እና አደረጃጀት ግምገማ
No Thumbnail Available
Date
2003-03
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
የዚህ ጥናት ዋና አላማ ለ9ኛና ለ10ኛ ክፍል በተዘጋጁት የትግርኛ ቋንቋ መማሪያ መፃህፍት ውስጥ የቀረቡ የሰዋሰው ትምህርት ይዘቶች አመራረጣቸው፤አቀራረባቸውና አደረጃጀታቸው መገምገም ነው፡፡