ፍክልራዊ ፊይዲ በተመረጡ 3 ትውፉታዊ ተውኔቶች ማሳያነት.
| dc.contributor.advisor | የወንዴወሰን አውሊቸው | |
| dc.contributor.author | ንጉሥ ባይሌ | |
| dc.date.accessioned | 2026-03-10T09:12:17Z | |
| dc.date.available | 2026-03-10T09:12:17Z | |
| dc.date.issued | 2017-11-10 | |
| dc.description.abstract | ይህ ጥናት “ምስጢሩ” (2011 ዒ.ም)፣ “ተጠየቅ” (2013 ዒ.ም) እና ሸምጋይ” (2015 ዒ.ም) በተሰኙ ትውፉታዊ ተውኔቶች ውስጥ የሚገኙ የፍክልራዊ ጉዲዮችን በመሇዬት ፊይዲቸውን የመተንተን አሊማ ይዝ የተሰራ ነው። ይህንንም ሇማሳካት ተውኔቶቹን በቀዲማይ ምንጭነት፤ ከተሇያዩ ቤተ-መጽሀፌት፣ የምርምር ተቋማት እና ዴረ-ገጾች ሊይ ተገኙትን ንዯፇ-ሀሳብ እና ጽነሰ-ሀሳሳቦች የያዘ ጽሁፍችን በካሌዒይ ምንጭነት ተጠቅሟሌ፡፡እነዙህን መረጃዎችንም የሰነዴ ትንተና (Textual analysis) የመረጃ አተናተን ዳን ጥቅም ሊይ በማዋሌጥናቱን አካሂዶሌ፡፡ ትንታነው ሲዯረግም ተግባራዊ ንዴፇ ሀሳብን (Functional theory) ማሳያ በማዴረግ ነው፡፡ በትንተናው መሰረትም ማዎቅ ተችሎሌ። በ“ሸምጋይ” ተውኔት ወስጥ በፉውዲለ እና በሰራተኛው መዯብ መካከሌ የሚታዩ የአኗኗር እሴቶችን እና ሌማድችን መመሌከት የሚቻሌ ሲሆን “ተጠየቅ” በተሰኘው ተውኔትም ባህሊዊ የእርቅ ሥነ-ሥርዒት የተውኔቱ ማዕከሊዊ ሀሳብ ሆኖ ቀርቧሌ፡፡ ከዙህ በተጨማሪም “ምስጢሩ” በተሰኘው ተውኔት ዯግሞ በተውኔቱ ውስጥ የተጠቀሰው ወንጀሇኛን ሇመሇየት የሚጠቀምበት “አውጫጭኝ” ተብል የሚታወቀው ባህሊዊ የወንጀሇኛ ምርመራ ዳ ሇተውኔቱ ዋና ጭብጥነት ቀርቧሌ። በተውኔቶቹ ውስጥ የቀረቡት የተሇያዩ ባህሊዊ ሥርዒቶች፣ ሌማድች፣ እምነቶች እና አስተሳሰቦች ግሌጽ እና አዜናኝ በሆነ ኪነ-ጥበባዊ በሆነ መንገዴ በመቅረባቸው ፍክልራዊ ጉዲዩን በቀሊለ ሇመረዲት ያስችሊለ። ይህ አቀራረብም ፍክልርን መሰረት አዴርገው የሚሰሩ ተውኔቶች የአንዴን ሀገር ባህሊዊ እሴቶች፣ ታሪክና ማኅበራዊ እምነቶችን ሇማሳወቅ፣ ሇመጠበቅና ሇመጪው ትውሌዴ ሇማስተሊሇፌ የራሳቸውን ሚና እንዯሚጫወቱ በጥናቱ ሇመገንብ ተችሎሌ፡፡ ከዙህም በተጨማሪ፣ እነዙህ ተውኔቶች በተሇያዩ ማህበራዊ ጉዲዮች ሊይ አስተያየት በመስጠት፣ በትውሌድች መካከሌ ግንኙነት እንዱፇጠር፣ ማህበራዊ ግንዚቤ እንዱያዴግ እና ሇመዜናኛነት እንዯሚያገሇግለ ጥናቱ አረጋግጧሌ። ይህ ጥናት ሇቀጣይ ተመራማሪዎች በኢትዮጵያ ፍክልርና ትውፉታዊ ቴአትርን በየበሌጥ ሇማስተዋወቅ የራሱን አስተዋጽኦ ያበረክታሌ። | |
| dc.identifier.uri | https://etd.aau.edu.et/handle/123456789/7948 | |
| dc.language.iso | am | |
| dc.publisher | Addis Ababa University | |
| dc.subject | ይህ ጥናት “ምስጢሩ” (2011 ዒ.ም)፣ “ተጠየቅ” (2013 ዒ.ም) እና ሸምጋይ” (2015 ዒ.ም) በተሰኙ ትውፉታዊ ተውኔቶች ውስጥ የሚገኙ የፍክልራዊ ጉዲዮችን በመሇዬት ፊይዲቸውን የመተንተን አሊማ ይዝ የተሰራ ነው። | |
| dc.title | ፍክልራዊ ፊይዲ በተመረጡ 3 ትውፉታዊ ተውኔቶች ማሳያነት. | |
| dc.type | Thesis |