በ2004 ዓ/ም በተዘጋጀው የዘጠነኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጽሐፍ ውስጥ የተካተቱት የቋንቋ ክሂሎች ይዘቶቸና መልመጃዋች አቀራረብና አደረጃጀት
No Thumbnail Available
Date
2005-06
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
Abstract
የዚህ ጥናት አላማ በ2004 ዓ/ም በተዘጋጀው የዘጠነኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጽሐፍ ውስጥ የተካተቱት የቋንቋ ክህሎች ይዘቶችና መልመጃዎች አቀራረብና አደረጃጀት መተንተን ነው፡፡