የሀድያ ብሔረሰብ ባህላዊ ጋብቻና የሰርግ ስነስርአት
dc.contributor.advisor | አስፋው, ዘሪሁን | |
dc.contributor.author | ሰለሞን, ዝናሽ | |
dc.date.accessioned | 2020-12-17T07:30:06Z | |
dc.date.accessioned | 2023-11-09T04:04:53Z | |
dc.date.available | 2020-12-17T07:30:06Z | |
dc.date.available | 2023-11-09T04:04:53Z | |
dc.date.issued | 2004 | |
dc.description.abstract | በሀዲያ ዞን ምስራቅ ባዶዋቾ ወረዳ በሚፈጸው ባህላዊ ጋብቻ እና የሰርግ ስነስርአት ክዋኔ ላይ ከዚህ በፊት እኔ እስከማውቀው ድረስ ጥናት አልተደረገም ፡፡ በመሆኑም ይህ ጥናት በወረደው የሚፈፀመውን ባህላዊ ጋብቻና የሠርግ ስነስርአት ክዋኔን ማሳየትና በእያንዳንዱ ስርአት ውስጥ ያሉ ተግባራትን ምንነትና ፋይዳን መግለፅ ዋነኛ አላማ ያደረገ ነው፡፡ የጥናቱን አላማ ከግብ ለማድረስም አውድን መሰረት ያደረገ ምልከታ ቃለ መጠይቅና ቡድን ተኮር ውይይት በመረጃ መሰብሰቢያ ዘዴነት ያገለገሉ ሲሆን በነዚያህ ዘዴ የተሰበሰቡ መረጃዎች ክዋኔን መሰረት ባደረገ ዘዴ | en_US |
dc.identifier.uri | http://etd.aau.edu.et/handle/123456789/24156 | |
dc.language.iso | am | en_US |
dc.publisher | አዲስ አበባ | en_US |
dc.title | የሀድያ ብሔረሰብ ባህላዊ ጋብቻና የሰርግ ስነስርአት | en_US |
dc.type | Thesis | en_US |