የየምወድሽ በቀለ ወልደገብርኤል የሕይወት ታሪክና ስራዎቿ
dc.contributor.advisor | ሙሐመድ አሊ (ዶ/ር) | |
dc.contributor.author | ዙፋን ካሳው | |
dc.date.accessioned | 2024-11-07T09:00:12Z | |
dc.date.available | 2024-11-07T09:00:12Z | |
dc.date.issued | 2024-06 | |
dc.description.abstract | ‹‹የየምወድሽ በቀለ የሕይወት ታሪክና ስራዎቿ›› ጥናት በየምወድሽ በቀለ በስራና የሙያ የሕይወት ታሪክ ላይ ትኩረት አድርጓል፡፡ ጥናቱ በዋናነት ከጋዜጠኛነት ሙያ ጋር የተሳሰረችበትን አጋጣሚና የሰራችበትን የህይወት ጉዞ፣ ከድርሰት መጻፍ ጋር የተዋወቀችበትንና ድርሰቶቿ ከጋዜጠንነት ሙያዋ ጋር ያላቸውን ትስስር የሚመረምር ነው፡፡ ለዚህም ሲባል በአንድ በኩል ተጠኝዋን ግለሰብና ቤተሰብ እንዲሁም የቅርብ ጓደኞች ቃለመጠይቅ በማድረግ የህይወት ታሪኳ ክፍል መረጃ ተሰብስቧል፡፡ የሙያዋንና የድርሰት ስራዎቿን ትስስር ለመመርመርም ከህይወት ታሪኳ ጋር ትስስር ያላቸውን የድርሰት ስራዎች በጥልቅ ምንባብ ተመርጠዋል፡፡የምወድሽ በቀለ ከ1972 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ 2014 ዓ.ም.ድረስ አስር ረጅም እና አጫጭር ልቦለዶች፣የግጥም መድብሎችና የእውነተኛ ታሪኮች ስብስቦች አሳትማለች፡፡ከሌሎች ደራሲያን መድብሎች ጋር ደግሞ 6 አጫጭር ልቦለዶች ፣ግጥሞችና እውነተኛ ታሪኮች አሏት፡፡በጥናቱ በተመረጡት ልቦለዶች በግል ህይወቷና ከስራ አለም ከነበሯት ገጠመኞቿ ተነስታ በሴቶች ላይ እንደምታተኩር ፤በአፃፃፍ ስልት ደግሞ የወንጀል አፃፃፍን እንድትከተል ተፅእኖ አድርጎባታል:: | |
dc.identifier.uri | https://etd.aau.edu.et/handle/123456789/3600 | |
dc.language.iso | am | |
dc.publisher | Addis Ababa University | |
dc.subject | ‹የየምወድሽ በቀለ የሕይወት ታሪክና ስራዎቿ | |
dc.title | የየምወድሽ በቀለ ወልደገብርኤል የሕይወት ታሪክና ስራዎቿ | |
dc.type | Thesis |