መሣል- ባህላዊ የግጭት አፈታት ሥርዓት በአንፆኪያ ገምዛ ወረዳ

dc.contributor.advisorአስፋው, ዘሪሁን
dc.contributor.authorቦጋለ, ብርሃኑ
dc.date.accessioned2020-11-02T09:48:31Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:04:45Z
dc.date.available2020-11-02T09:48:31Z
dc.date.available2023-11-09T04:04:45Z
dc.date.issued2003-06
dc.description.abstractይህ ጥናት መሣል- ባህላዊ የግጭት አፈታት ሥርዓት በአንፆኪያ ገምዛ ወረዳ በሚል ርዕስ የቀረበ ነው፡፡ የግጭት አፈታቱን አጠቃላይ ገ ታ እና ባላጋራዎች ሲዳኙ የቻሉበትን ምክንያት ለማወቅ መረጃዎችን በወረዳው ውስጥ ከሚገኙ ሽሆች፤ ካዳምች፤ሽማግሌዎች፤ በተቋሙ ከተዳኙ ግለሰቦች፤ ወንጀል መርማሪ ፓሊሶች እና ከፍርድ ቤት ዳኞች ተሰብስቧል፡፡ የመረጃ ሰብሰባዉም ተፈጥሮአዊ እና ቅንብር ተፈጥሮአዊ መቼቶችን በመጠቀም በቃለ መጠይቅ እና በምልከታ የተከናወነ ሲሆን፤ መረጃዎችም በቪዲዮ፤ በፎቶ፤ በጽሁፍ እና እና በመቅረጸ ድምጽ ተይዘዋል፡፡ የተገኙ መረጃዎች በገላጭ እና በይዘት ትንተና ስልት ተተንትነዎል፡፡ በዚህ መሰረት ከተራ ጠብ እሰከ ግድያ ያሉ የግጭት አይነቶች እንደሚፈቱ የጥናቱ ግኝት ያመለከታል፡፡ በተጠናው አካባቢ የሚከሰቱትም የግጭት አይነቶች ከንብረት ጋር የተያያዙ (መሬት፤ ድንበር፤ የግጦሸ ቦታ፤ የመስኖ ውኃ፤ ከብት ዝርፈያ፤ ቤትና ሰብል ቃጠሎ፤ አትክልት እና ሰብል መቂረጥ ) ፤ የቤተሰብ ጠብ (ከጋብቻ፤ከልጆች እና ከዉርስ) ወንጀል (ግድያ፤ድብደባና ስድብ)፤ተራ ወንጀሎእ (ሰርቆትና ማታለል ፤ ቤት ድብደባና ክህደት) ችና የቡድን ጠብ (የብሔረሰብ) መሆናቸውን ጥናቱ አሳይቷል፡፡ ለግጭቶቹ መፈጠር ምክንያት የሚሆኑት ማኅበራ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች፤ እለታዊ ጠብ እና ቂም በቀል እንደሆኑም ጥናቱ አመልክቷል፡፡en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/22985
dc.language.isoamen_US
dc.publisherበአዲስ አበባ ዩኒቨርስትen_US
dc.titleመሣል- ባህላዊ የግጭት አፈታት ሥርዓት በአንፆኪያ ገምዛ ወረዳen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
ብረሀኑ ቦጋለ.pdf
Size:
43.9 MB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: