በ2010 ዓ.ም. እና በ2011 ዓ.ም. በዯቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክሌሌ ትምህርት ቢሮ ተዘጋጅተው በቀረቡት የ8ኛ ክፍሌ የአማርኛ ቋንቋ ክሌሊዊ ፈተናዎች ውስጥ የተካተቱት የሰዋስው ጥያቄዎች አቀራረብ እና የይዘት ተገቢነት ፍተሻ

No Thumbnail Available

Date

2012-06

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ

Abstract

የዚሀ ጥናት ዋና አሊማ በ2010 ዓ.ም. እና በ2011 ዓ.ም. በዯቡብ ብሄር ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክሌሌ ትምህርት ቢሮ ተዘጋጅተው በቀረቡት የ8ኛ ክፍሌ የአማርኛ ቋንቋ ክሌሊዊ ፈተናዎች ውስጥ የተካተቱትን የሰዋስው ጥያቄዎች አቀራረብ እና የይዘት ተገቢነት መፈተሽ ነው፡፡ ሇዚህም ጥናት ቅይጥ የምርምር ዘዳ (አይነታዊ እና መጠናዊ የምርምር ዘዳዎች) ተስማሚ ሆነው በመገኘታቸው ተመራጭ ሆነዋሌ፡፡ የናሙና አመራረጥ ሂዯቱም ተተኳሪው ክሌሌ እና የክፍሌ ዯረጃ በአሊማ ተኮር አመራረጥ ዘዳ ክሌሊዊ ፈተናዎቹ ዯግሞ በጠቅሊይ የአመራረጥ ዘዳ ተመርጠው ጥናቱ ተካሂዶሌ፡፡ የመረጃ መሰብሰቢያ መሳሪያዎቹ የሰነዴ ፍተሻ እና ቃሇ መጠይቅ ሲሆኑ፣ የተተኳሪ ጥያቄዎችን የይዘት ዝምዴና በተመሇከተ የተገኙ መረጃዎችን በፒርሰን የተዛምድ መሇኪያ ቀመር በማስሊት ወዯመቶኛ ተቀይረው ሲቀርቡ የጥያቄዎችን አቀራረብ በተመሇከተ የተገኙ መረጃዎች ዯግሞ በቁጥርና በመቶኛ ተተንትነው ቀርበዋሌ፡፡ ከትንተነው በኋሊ የተገኘው ውጤት እንዯሚያመሇክተው በሁሇቱም ፈተናዎች ውስጥ የተካተቱት የሰዋስው ጥያቄዎች ከመማሪያ መጻህፍቱ ጋር ያሊቸው ዝምዴና ከፍተኛ እና አዎንታዊ ነው፡፡ ይኸውም በ2010 ዓ.ም. በተሰጠው ክሌሊዊ ፈተና ውስጥ የተካተቱት የሰዋስው ጥያቄዎች ከመማሪያ መጻህፍቱ ጋር ያሊቸው የይዘት ዝምዴና 44.9 በመቶ ሲሆን በ2011 ዓ.ም. በተሰጠው ክሌሊዊ ፈተና ውስጥ የተካተቱት የሰዋስው ጥያቄዎች ከመማሪያ መጻህፍቱ ጋር ያሊቸው የይዘት ዝምዴና ዯግሞ 59.3 በመቶ እንዯሆነ ሇማረጋገጥ ተችሎሌ፡፡ ከሽፋን አንጻር ሲታዩ ዯግሞ በመማሪያ መጻህፍቱ ውስጥ ሰፊ ሽፋን ከተሰጣቸው ይዘቶች የተወሰኑ ጥያቄዎች የወጣባቸው ሲሆን፣ ትንሽ ሽፋን ከተሰጣቸው ይዘቶች ዯግሞ ብዙ ጥያቄዎች እንዱወጣባቸው ተዯርጓሌ፡፡ በመሆኑም ይዘቶቹ በፈተናዎቹ ውስጥ የተሰጣቸው ሽፋን ወይም የትኩረት ዯረጃ ተገቢነት የሊቸውም፡፡ የጥያቄዎቹም አቀራረብ ከምርጫ ሰጪ ጥያቄ አቀራረብ መርህዎች አንጻር ሲታዩ በ2010 ዓ.ም እና በ2011 ዓ.ም በተሰጡት ክሌሊዊ ፈተናዎች ውስጥ ከተካተቱ የሰዋስው ጥያቄዎች መካከሌ እንዯቅዯም ተከተሊቸው 61.5 በመቶ እና 50 በመቶ የሚሆኑት የአቀራረብ ችግር ያሇባቸው ሲሆን፤ 38.5 በመቶ እና 50 በመቶ የሚሆኑት ጥያቄዎች ዯግሞ በአንጻራዊነት የምርጫ ሰጪ ጥያቄ የአቀራረብ መርህዎችን ተከትሇው የቀረቡ እንዯሆኑ ተረጋግጧሌ፡፡ በመሆኑም አጥኚው የተገኘውን ውጤት መሰረት በማዴረግ በቀጣይ የሚዘጋጁ ክሌሊዊ ፈተናዎች ከእስካሁኖቹ በተሻሇ ሁኔታ መሰረት በአዯረጓቸው መማሪያ መጻህፍት ውስጥ ከቀረቡት ይዘቶች ጋር ዝምዴና ያሊቸው፤ ይዘቶቹ በመማሪያ መጻህፍቱ ውስጥ በተሰጣቸው ሽፋን ወይም የትኩረት ዯረጃ መሰረት በፈተናዎቹ ውስጥ ሽፋን እንዱያገኙ እና ጥያቄዎቹ የምርጫ ጥያቄዎች በመሆናቸው ሲዘጋጁ የምርጫ ጥያቄ አቀራረብ መርሆችን መሰረት ባዯረገ መሌኩ ቢሆን የተሻለ ፈተናዎችን ማዘጋጀት እንዯሚቻሌ አጥኚው ያምናሌ፡

Description

Keywords

የሰዋስው ጥያቄዎች አቀራረብ

Citation