የሆሣዕና መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የመሰረታዊ አማርኛ ኮርስ መምህራን የንዑስ ቡድን ማስተማር አተገባበር ጥናት
No Thumbnail Available
Date
2000-06
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዮኒቨርሲቲ
Abstract
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ የሆሳዕና መምህራን ትምህርት ኮሌጅ የመሰረታዊ አማርኛ ኮርስ መምህራንን የንዑስ ቡድን ማስተማር አተገባበር ምጥናት ነዉ፡፡ ጥናቱ ገላጭ ምርምር ሲሆን ለጥናቱ የሚያስፈልጉ መረጃዎችም ለመምህራኑ ቃለመጠይቅ በማድረግ፤ የክፍል ምልከታን በማካሄድና ተማሪዎች የዕሁፍ መጠይቅ እንዲሞሉ በማድረግ ተሰብስቧል፡፡