የማንበብና የመጻፍ ክሂሎቸን አዋህዶ ማስተማር ክሂሎቹን ማጎልበት ረገድ የሚኖረውን ሚና ለማረጋገጥ የተደረገ ሙከራዊ ጥናት
No Thumbnail Available
Date
2003-03
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
የዚህ ጥናት አቢይ አላማ የማንበብና የመጻፍ ክሂሎችን አዋህዶ በማስተማር ክሂሎችን በማጎልበት ረገድ የሚኖረውን ሚና ለማረጋገጥ የተደረገ ሙከራዊ ጥናት ነው፡፡