በአማራ ክልል በስራ ላይ ያሉት የ7ኛ እና የ8ኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጻህፍት የቃላት ትምህርት የይዘት አመራረጥ፤ አደረጃጀትና አቀራረብ ግምገማ፤
No Thumbnail Available
Date
2005-06
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
የዚህ ጥናት ዓላማ በአማራ ክልል ለመጀመሪያ ደረጃ ለሁለተኛ እርከን የተዘጋጁት የ7ኛ እና የ8ኛ ክፍል የአማርኛ መማሪያ መፅሀፎች የቃላት ትምህርት የይዘት አመራረጥ፤አደረጃጀትና አቀራረብ ቃላትን ከማስተማር አኳያ ያላቸውን ብቃት መፈተሽ ነው፡፡