የዘጠነኛ ክፍል የአማርኛ ቋንቋ መምህራን በክፍል ውስጥ የሚጠቀሙበት የተነሣሶት ስልት አተገባበር ጥናት ( በመንግሥት በግል ትምህርት ቤቶች ናሙናነት)

No Thumbnail Available

Date

2000-07

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

Abstract

የዚህ ጥናት ዋና አላማ በመንግሥትና በግል ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚገኙ አማርኛን እንደ ሁለተኛ ቋንቋ የሚየስተምሩ የዘጠነኛ ክፍል መምህራን ተማሪዎቻቸውን በቋንቋ ትምህርቱ የተነቃቁ ለማድረግ በክፍል ውስጥ የሚጠቀሙበት የተነሳሶት ስልት አተገባበር ምን እንደሚመስል ማጥናት ነበር፡፡

Description

Keywords

Citation