በደቡብ፤ በቤንሻንጉል ጉሙዝ እና በጋምቤላ ክልሎች ለመጀመሪያ ደረጃ ሁለተኛ እርከን (7ኛ እና 8ኛ) ተማሪዎች በተዘጋጁበት የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጻሕፍት ውስጥ የተካተቱ ሥነጽሁፋዊ ሥራዎች አመራረጥና አደረጃጀት
No Thumbnail Available
Date
2000-06
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
የዚህ ጥናት ዋና ዓላማ በደቡብ፤ በቤንሻንጉል ጉሙዝ እና በጋምቤላ ክልሎች ለመጀመሪያ ደረጃ ሁለተኛ እርከን ( 7ኛ እና 8ኛ) ተማሪዎች በተዘጁት የአማርኛ ቋንቋ መማሪያ መጻህፍት ውስጥ የተካተቱ ሥነጽሁፋዊ ሥራዎችን አመራረጥና አደረጃጀት በመመርመር ጠንካራና ደካማ ጎናቸውን መለየትና የመፍትሔ ሐሳቦች መጠቆም ነው፡፡