የወዮታና የፉከራ ግጥሞች ክዋኔና የይዘት ትንተና በደብረታቦር ከተማ
No Thumbnail Available
Date
2004-05
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
ይህ ጥናት ሁለት አበት አላማዎች አሉት ፡፡ አንደኛው በደብረታቦር ከተማ የወዮታና የፉከራ ግጥሞች ክዋኔ ምን እንደሚመስል ማሳየት ሲሆን ሁለተኛው የግጥሞቹን ይዘት መተንተን ነው፡፡