የአርሲ ኦሮሞ «ዋሰዲ´ አባባሎች ትንተና

dc.contributor.advisorነጋሣ, ሙሉጌታ
dc.contributor.authorዋቀዮ, ሐሰን
dc.date.accessioned2018-06-11T12:36:09Z
dc.date.accessioned2023-11-09T04:04:36Z
dc.date.available2018-06-11T12:36:09Z
dc.date.available2023-11-09T04:04:36Z
dc.date.issued2001-06
dc.description.abstractይህ ጥናታዊ ጽሑፍ ዘጠና በሚሆኑ የአርሲ ኦሮሞ «ዋሰዲ´ አባባሎች ላይ በማተኮር የተሠራ ነዉ፡፡ አባባሎቹ ከምዕራብ አርሲ ዞን ኮፈሌ ወረዳ የተሰበሰቡ ናቸው፡፡ አባባሎቹ በትምህርት ½ በተፈጥሮ ½ በንጽጽር½ በአለመጣጣምና በተለያዩ ጉዳዮች ተከፋፍለው ቀርበዋል፡፡ “ዋሰዲ”ዎቹ (ሶስት ነገሮች) የህብረተሰቡን እውነተኛ ማንነት ½ ፍልስፍና ½ አተያይ ½ የህይወት ጎዳና ½ ስነምግባራዊ እሴቶች ወዘተ አንፃባርቀው ህዝቡ የመተራረም½ የመማማር½የመተሳሰብ½ የመፈቃቀር ወዘተ ባህል እንዳለው የሚያሳዩ ናቸው፡፡ ስለሆነም ይህ ጥበባዊ የሕዝብ ቅርስ ትኩረት አግኝቶ ለምልሞ፤ አብቦና ፍሬ በማፍራት ከትውልድ ወደ ትውልድ በመተላለፍ ፈንታ በተወሰኑ የእድሜ ባለፀጎች አእምሮ ውስጥ እየጠወለገ½ እየቀጨጨ½ እየተረሳ½ እየደበዘዘ ወዘተ ከእነሱ ጋር ወደ መቃብር በመጓዝ ላይ ነው፡፡ ስለዚህ እነዚህን አባባሎች ከመጥፋት ለመታደግ ተጠንተው በተለያዩ ዘዴዎች በማስቀመጥ እስከነ ሙሉ ለዛቸው ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚተላለፉበትን ዘዴ መሻት ወቅቱ የሚጠይቀው ታሪካዊ ሥራ መሆኑ የዚህ ጥናት የትኩረት አቅጣጫ ሆኖ ተገኝቷል፡፡en_US
dc.identifier.urihttp://etd.aau.edu.et/handle/123456789/361
dc.language.isoenen_US
dc.publisherአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲen_US
dc.subjectዋሰዲ´ አባባሎች ትንተናen_US
dc.titleየአርሲ ኦሮሞ «ዋሰዲ´ አባባሎች ትንተናen_US
dc.typeThesisen_US

Files

Original bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
ሐሰን ዋቀዮ.pdf
Size:
969.76 KB
Format:
Adobe Portable Document Format
License bundle
Now showing 1 - 1 of 1
No Thumbnail Available
Name:
license.txt
Size:
1.71 KB
Format:
Plain Text
Description: