በትግራይ ክልል ሰሜናዊ ምዕራብ ዞን በተመረጡ ሦስት ትምህርት ቤቶች የሚዘጋጁ የአስረኛ ክፍል አማርኛ ቋንቋ ፈተናዎች የይዘት ተገቢነት ግምገማ

No Thumbnail Available

Date

2003-03

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ

Abstract

የዚህ ጥናት ዋና አላማ በትግራይ ክልል ሰሜናዊ ምዕራብ ዞን በተመረጡ ሶስት ትምህርት ቤቶች የሚዘጋጁ የዘስረኛ ክፍል አማርኛ ቋንቋ ፈተናዎች የይዘት ተገቢነት ደረጃን መገምገም ሲሆን ጥናቱ በትምህርት ቤቶች መምህራን በሚዘገሰጁ የአስረኛ ክፍል አማርኛ ቋንቋ ፈተናዎች ብቻ የተወሰነ ነው፡፡

Description

Keywords

Citation