ባህልና ልማት በዋግኽምራ ብሔረሰብ
| dc.contributor.advisor | የወንድወሰን አውላቸው | |
| dc.contributor.author | አያሌው አስፋው | |
| dc.date.accessioned | 2026-05-23T05:40:09Z | |
| dc.date.available | 2026-05-23T05:40:09Z | |
| dc.date.issued | 2018-04-10 | |
| dc.description.abstract | የዙህ ጥናት ዋነኛ ዓሊማ በአማራ ብሔራዊ ክሌሊዊ መንግሥት ስር ከሚገኙት ብሔረሰቦች መካከሌ የዋግኽምራን ብሔረሰብ ባህሌ/ፍክልር በማጥናት በሀገር አቀፌ ዯረጃ በመንግሥት ታቅዯው እንዱተገበሩ የሚሰራጩ የሌማት ዕቅድችን ሇመተግበር የብሔረሰቡ ባህሌ/ፍክልር ሇአካባቢው ሌማትም ሆነ “በሌማት ወዯኋሊ መቅረት” ያዯረገው አስተዋጽኦ ወይም ተግዲሮት ይኖር እንዯሆነ መመርመርና ባህሊዊ ገፅታዎችን የሌማት መሣሪያ በማዴረግ የአካባቢውን ሌማት ሇማፊጠን የሚቻሌበትን መንገዴ ተንትኖ ማሳየት ነው፡፡ ጥናቱ ዓይነታዊ (Qualitative) የአጠናን ዳን ተከትል የተዯረገ ሆኖ ተንታኝ (Interpretative) የአጠናን ስሌትን የሚከተሌ ነው፡፡ በጥናቱ የዋግኽምራ ብሔረሰብ በሚኖርበት ሰባት ወረዲዎች በቃሇ መጠይቅ ፣ በተሳትፎዊ ምሌከታና በተተኳሪ ቡዴን ውይይት መረጃዎች ተሰብስበው ተተንትነዋሌ፡፡ በመስክ ቆይታው እንዲጋጠመው ምቹ ሁኔታም በየወረዲዎቹ በሚገኙ የተሇያዩ ቀበላዎች የተሇያየ ቁጥር ያሊቸው 31 ሴቶችና 56 ወንድች በጠቅሊሊው 87 ሰዎች መረጃ በመስጠት ተሳትፇዋሌ፡፡ ከእነዙህም ውስጥ 16 ሴቶችና 29 ወንድች በዴምሩ 45 ሰዎች በቃሇ መጠይቅ የተሳተፈ ሲሆን ባህለን በሚገባ የሚያውቁ ስዴስት ወንድችና አራት ሴቶችን ያጠቃሌሊሌ፡፡ በጥናቱ የዋግኽምራ ብሔረሰብ የማንነቱ መገሇጫዎችና የራሱ የሆኑ የጋብቻ ፣ የሌዯት እና የሞት ሥርዓቶች ፣ ሀገረሰባዊ ሌማድች ፣ ክብረ በዓሊት ፣ የአምሌኮ ሥርዓቶችና ባህሊዊ መዴኃኒቶችም እንዲለት ተረጋግጧሌ፡፡ በብሔረሰቡ ባህሌ ቢያሳዴጓቸውና ቢያጎሇብቷቸው ጠቃሚ የሌማት መሣሪያ የሚሆኑ የጋራ ትብብሮችና የአኗኗር ሌማድች ፣ መሌካም አስተዲዯርን ፣ ከብሌሹና ከአዴሎዊ አሠራር የፀዲ ማህበረሰብን መገንባት የሚያስችለ ሃቀኝነትና ዕውነተኛነት መሠረታቸው የሆነና ላብነትና ቅጥፇትን የሚጠየፌ ባህሊዊ መሌኮች እንዲለ በጥናቱ ሇማረጋገጥ ተችሎሌ፡፡ በላሊ በኩሌ ዯግሞ ብሔረሰቡ በባህለ በጋራ ተረዲዴቶና ያሇውን ተካፌል የሚኖርና ሇነገ ሳይጨነቅ ኑሮዬ ይበቃኛሌ ብል የሚያዴር በመሆኑ ምርትና ምርታማነትን ማሳዯግ ፣ ጥሪት መቋጠር ፣ ምጣኔ ሃብታዊ ጠቀሜታ ያሊቸውን ምርቶች ማምረት ፣ ምርጥ ር ማዲበሪያና የመሳሰለትን የግብርና ግብዓቶች በብዴር ወስድ መጠቀም የሚለት የመንግሥት ተሌዕኮዎች ተግዲሮት እንዯገጠማቸው በጥናቱ ተረጋግጧሌ፡፡ የጤና ኤክስቴንሽኑንም አስመሌክቶ ብሔረሰቡ የራሱንና የአካባቢውን ንጽህና መጠበቅ በባህለ የተሇመዯ ጉዲይ በመሆኑ ይህን አስመሌክቶ ሇታቀዯው የጤና የኤክስቴንሽን አፇጻጸም አዎንታዊ ባህሊዊ አስተዋጽኦ ሲኖረው በላሊ መሌኩ ዯግሞ በባህለ ተጽዕኖ ምክንያት የቤተሰብ ምጣኔ ፣ በጤና ተቋማት መጠቀምና በጤና ጣቢያ መውሇዴና የመሳሰለት ጉዲዮች ተፇጻሚነታቸው ተግዲሮት እንዯገጠመው ተረጋግጧሌ፡፡ በአካባቢው ሌማት ሊይ የባህሊዊ/የፍክልር ውጎች አለታዊውም ሆነ አዎንታዊ ተፅዕኖ የማሳዯራቸው ሃይሌ የሚገሇጸው ዯግሞ እርስ በእርስ እየተጋመደና እየተሳሰሩ የራሳቸውን መህን ርግተው በተዯጋጋሚ መከሰታቸውና ብሔረሰቡ ውስጥ ሰርፀው መኖራቸው መሆኑ በጥናቱ በተሇያዩ ምሳላዎች ተተንትኖ ተረጋግጧሌ፡፡ ከጥናቱ በመነሳትም የተሇያዩ ይሁንታዎች ሇሚመሇከታቸው ክፌልች ተሰጥተዋሌ፡፡ ቁሌፌ ቃሊትና ሏረጎች፡- ሌማት ፣ ባህሌ ፣ አለታዊ ባህሊዊ ተጽእኖ ፣ አዎንታዊ ባህሊዊ ተጽዕኖ ፣ ዋግኽምራ | |
| dc.identifier.uri | https://etd.aau.edu.et/handle/123456789/8115 | |
| dc.language.iso | Amharic | |
| dc.publisher | Addis Ababa University | |
| dc.subject | በአማራ ብሔራዊ ክሌሊዊ መንግሥት ስር ከሚገኙት ብሔረሰቦች መካከሌ | |
| dc.title | ባህልና ልማት በዋግኽምራ ብሔረሰብ | |
| dc.type | Thesis |