በ1995 እና በ1996 ዓ.ም ለአንደኛ ደረጃ የመጀመሪያ ሣይክል መምህራን ስልጠና የተዘጋጁ የአማርኛ ቋንቋ የሴምስተር ማጠቃለያ ፈተናዎች ግምገማ በተመረጡ የአማራ ክልል መምሀራን ትምህርት ኮሌጆች መነሻነት

No Thumbnail Available

Date

2004-06

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ

Abstract

የዚህ ጥናት ዋና አላማ በ1995 እና በ1996 ዓ/ም በአማራ ክልል መምህራን ትምህርት ኮሌጆች ለአንደኛ ደረጃ የመጀመሪያ ሳይክል መምህራን ስልጠና የተዘጋጁ የአማርኛ ቋንቋ የሴሚስተር ማጠቃለያ ፈተናዎች ተገቢ የመመዘኛ መሣሪያ መሆናቸውን መመርመር ነበር፡፡

Description

Keywords

Citation