እጩ መምህራንና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የትምህርት ቤት ተሞክሮና የማስተማር ልምምድን በመተግበር ሂደት የተጣለባቸውን ሐላፊነት የመወጣት ብቃት
No Thumbnail Available
Date
2003-02
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
የዚህ ጥናት ዋነኛ ዓላማ እጩ መምህራንና የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤቶች በትምህርት ቤት ተሞከሮና የማስተማር ልምምድ ሂደት የተጣለባቸውን ሀላፊነት የመወጣት ብቃት መመርመር ነው፡፡