ጦቢያ፡-አውደ ንባባዊ ትንታኔ
No Thumbnail Available
Date
2001-06
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
AAU
Abstract
የዚህ ጥናት መነሻ ሃሳብ አንድ ቴክስት ከደራሲው ትርጉም ወሳኝ ባለሥልጣንነት ተለይቶ ሲታይ ከቋንቋ ዘፈቀዳዊነት የተነሳ የትርጉም መዛባት ያጋጥመዋል፤ ይህ ቴክስት የሌሎች ቴክሰቶች በይነጽሁፍ እንጂ በራሱ ወጥ ወይም ምሉዕ በኩለሄ አይደለም ፤ በመሆኑም የአንድምታ ምሉዕነቱን የሚያገኘው በተናባቢነት ባህርይው ነው የሚል ነወ፡፡
Description
Keywords
አንድ ቴክስት ከደራሲው ትርጉም ወሳኝ ባለሥልጣንነት ተለይቶ ሲታይ