የሴት ቅኔ መምህራን የህይወት ታሪክ እና ቅኔያት ይዘትና ትንተና

No Thumbnail Available

Date

2012-06

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ

Abstract

ይህ ጥናት የሴት ቅኔ መምህራን የህይወት ታሪክ እና ቅኔያት ይዖት ትንተና በሚሌ ርእስ ተሰራ ነው። ጥናቱ የግሇተረክ ንዴፇ ሀሳብን በመጠቀም የሁሇት ቅኔ መምህራንን የህይወት ታሪክ ዲሷል፡፡ በዘህም ከውልደት እስከ እዴገት የነበራቸው ሁኔታ ምን ይመስሊሌ?፤የቅኔ ትምህርቱን የት የት ተማሩ?፤የቤተሰብና የማህበረሰብ ዴጋፌ ምን ይመስሊሌ?፤አሁን ያለበት የማስተማር ሁኔታ እንዳት ነው?፤ የሚለ ጉዲዮች ተብራርተው ቀርበዋሌ። ቅኔዎቹንም በመሰብሰብ በማህበራዊ አስራ ስምንት፣ፌሌስፌናዊ አምስት እና በሃይማኖታዊ አስር በጥቅለ ሠሊሳ ሦስት ቅኔያት ከሚያነሱት ርዔሰ ጉዲይ አንጻር ተመርጠው ተተንትነዋሌ። ጥናቱ ቀዲማይ እና ካሌዒይ የመረጃ ምንጮችን ተጠቅሟሌ፡፡ ቀዲማይ መረጃዎች ከባሇታሪኮቹና ከተማሪዎቻቸው በመስክ ቆይታ የተሰበሰቡ ሲሆን ካሌዒይ የመረጃ ምንጮች ዯግሞ ከቤተ-መጻህፌት ተሰብስበዋሌ።ጥናታዊ ምርምሩ ቀዯምት ተመራማሪዎች ያሊነሱትን የሁሇቱን ሴት የቅኔ መምህራን የህይወት ታሪክና ቅኔያቶች በማጥናት በመስኩ ያሇውን ክፌተት ሇመሙሊት ታሌሞ የተካሄዯ ነው። በመምህራኑ የህይወት ታሪክ ውስጥ በዋናነት መቼና የት ተወሇደ፣አስተዲዯጋቸው ምን ይመስሊሌ፣ወዯ ቅኔው ትምህርት እንዳት ገቡ፣የቅኔውን ትምህርት የትና ከማን ተማሩት፣በትምህርት ወቅት የማህበረሰቡ ዴጋፌ እንዳት ነበር፣አሁን ያለበት የማስተማር ሙያ በምን አይነት ሁኔታ ሊይ ይገኛሌ የሚለ ታሪኮች የተነሱ ሲሆን በዘህ ታሪክም የቅኔ መምህራኑን ታሪክ፣ ገጠመኞች፣የቅኔ ቤት ህይወት፣የቅኔ ተማሪ የሚያሌፌበት ውጣ ውረዴ፣ የማህበረሰቡ ዴጋፌ ምን እንዯሚመስሌ ተገሌጾበታሌ።ቅኔያቱም በፌካሬ ስሌት ተተንትነው የቀረቡ ሲሆን በትንተናውም ማህበራዊ፣ፌሌስፌናዊ እና ሃይማኖታዊ ጉዲዮችን የሚያነሱ ቅኔያት ቀርበዋሌ። ማህበራዊ ጉዲዮቹ ማህበረሰባዊ ትችትን፣ምክርን፣አዴልአዊ ፌርዴን፣ ስንፌናንና ንቅጣትን፣ሴትነትና እናትነትን የሚያሳዩ ሲሆኑ ፌሌስፌናዊ ጉዲዮቹ ዯግሞ ሠብዒዊ ምኞትን እና ፌሊጎትናን፣ ሞትን የሚሞግቱና የሚያነሱ፣የአምሊክን ፌርዴ የሚጠይቁ ሲሆን በቅዯም ተከተሌ ቀርበዋሌ። ሃይማኖታዊ ጉዲዮችን የሚያነሱት ቅኔዎች በኦርቶድክስ ተዋህድ ቤተክርስትያን ያለ በዒሊትን፣ዖሊሇማዊነትን፣የቅደሳን አማሊጅነትን፣የቅደሳንን ገዴሌና ተዒምራት፣የዖመን አቆጣጠር፣ የሚገሌጹ ሆነው ተገኝተዋሌ። የመምህራኑ ታሪክ በዖርፈ ሊለ አካሊት እንዱሁም የአብነት ትምህርት ሇሚሰጡ ገዲምና አዴባራት አስተማሪ ሲሆን የቅኔ ቤትን ውጣ ውረዴ ሇመረዲት፤የማህበረሰቡን ሌማዴና አመሇካከት የሚያሳይ ሆኖ ታይቷሌ። ቅኔያቱም በሃይማኖትም ሆነ በማህበረሰብ ውስጥ ያለ ታሊሊቅ ዔሳቤዎችን የሚገሌጹ መሆናቸው ተስተውሏል።

Description

Keywords

የሴት ቅኔ መምህራን የህይወት ታሪክ

Citation