አማርኛን በማስተማር ሂደት የአንብቦ መረዳት ክሂሎች አፈታተን የይዘትና የላህይ አግባብነትና ያጠያየቅ ዘዴዎች ብቃትና፤ በአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች የ12ኛ ክፍል የሞዴል ፈተናዎች፡፡
No Thumbnail Available
Date
1990-05
Authors
Journal Title
Journal ISSN
Volume Title
Publisher
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Abstract
አማርኛን በማስተማር ሂደት የአንብቦ መረዳት ክሂሎች አፈታተን የይዘትና የላህይ አግባብነትና ያጠያየቅ ዘዴዎች ብቃትና፤ በአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች የ12ኛ ክፍል የሞዴል ፈተናዎች፡፡
የዚህ ጥናት ዋና አላማ የ12ኛ ክፍል የአማርኛ ሞዴል ፈተናዎች የአንብቦ መረዳት ክፍል የይዘትና የላህይ አግባብነትና ያጠያየቅ ዘዴዎች ብቃት መመርመር ነው፡፡