የአርሲ ሴቶች አልባሳትና ጌጣጌጥ ጥናት (በኮኮሳና ገደብ ሀሳሳ ወረዳዎች)

No Thumbnail Available

Date

2000-07

Journal Title

Journal ISSN

Volume Title

Publisher

አአዩ

Abstract

ይህ ጥናት የአርሲ ሴቶች አልባሳትና ጌጣጌጥ ላይ የተደረገ ነው በጥናቱ በምዕራብ አርሲ ዞን ከሚገኙ 12ወረዳዎች ውስጥ በአርሲ ሴቶች በተለያዩ የእድሜና የማህበራዊ ደረጃዎች የሚለበሱ ልብሶችና ጌጣጌጥ የቀድሞና የአሁን ይዞታን ለማጥናት ሲባል የኮኮሳ እና የገደብ ሀሰሳ ወረዳዎች ላይ ትኩረት ተደርጓል ።የተሰበሰቡት በቃለመጠይቅና በምልክታ ነው።

Description

Keywords

Citation